የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን ስብሰባ እና የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት ዛሬ በጁፒተር ሆቴል ተከናውኗል። የፌዴሬሽኑ…
Continue Reading2020
በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ፋሲል ከነማ ሸንፈት አስተናግዷል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የቱኒዚያው ሞናስቲርን ከሜዳው ውጪ የገጠመው ፋሲል ከነማ 2-0 ተሸንፏል።…
ዩኤስ ሞናስቲር ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ዓርብ ኅዳር 18 ቀን 2013 FT’ ሞናስቲር 2-0 ፋሲል ከነማ 3′ ዓሊ አል-ኦማሪ 57′ ፋህሚ ቤን…
Continue Readingከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኑ ከምድቡ ተሰናበተ
በታንዛኒያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ያለው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚዎችን ዛሬ ሲያሳውቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ከፍተኛ ሊግ | ሀምበሪቾ ዱራሜ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ሀምበሪቾ ዱራሜ አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠረ በኃላ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስብ…
ከፍተኛ ሊግ| ገላን ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
የከፍተኛ ሊጉ የምድብ ሀ ተካፋዩ ገላን ከተማ አዳዲስ እና ነባር ተጫዋቾችን በማስፈረም ዝግጅቱን ጀምሯል፡፡ በቅርቡ አሰልጣኝ…
ወደ ካፍ ያመራው የመቐለ 70 እንደርታ ጥያቄ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀረ
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ ባለው የተጫዋች ብዛት ለመሳተፍ ለካፍ ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት…
በአዲስ አበባ ሊደረግ የነበረው የካፍ ጠቅላላ ጉባዔ ተሰርዟል
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን በአዲስ አበባ ለማድረግ ቀጠሮ ቢይዝም ሃሳቡን መቀየሩ ታውቋል። በአሁኑ…
ሴካፋ U-20 | አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ስለዛሬው ድል…
አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ቡድናቸው በሴካፋ ዋንጫ ሁለተኛ ጨዋታው ድል ካደረገ በኋላ ለሶከር ኢትዮጵያ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ በምድብ…
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች በዚህ ሳምንት የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታን ይመራሉ
የፊታችን ዕሁድ የሚደረገውን የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ በኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመራል፡፡ የ2020/21 የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ በዚህ ሳምንት በሚደረጉ…