ወልቂጤ ከተማ የመስመር ተከላካዩ አዳነ በላይነህን ለተጨማሪ ዓመታት ለማቆየት ከስምምነት ደርሷል። በተቋረጠው ውድድር ዓመት የመጀመርያ የፕሪምየር…
2020
ምስር ተከታታይ ድሉን ባስመዘገበበት ጨዋታ ሽመልስ በቀለ ጎል አስቆጥሯል
ከኮሮና ቫይረስ መቋረጥ በኃላ በተጀመረው የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ጥሩ ብቃቱን በማሳየት ለቡድኑ መሻሻል ጥሩ አስተዋፅኦ እያደርገ…
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከፍፁም ገብረማርያም ጋር…
ፈጣኑን አጥቂ ፍፁም ገብረማርያም በዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ ላይ እንግዳ አድርገነው አዝናኝ ጥያቄዎችን አቅርበንለታል። በመዲናችን አዲስ…
የግል አስተያየት | ለእግርኳሳችን የማይጠቅመው የባለሞያዎቻችን ንትርክ [ክፍል ሁለት]
ባለፈው ሳምንት በዚሁ ርዕሰ-ጉዳይ ላይ የሚያጠነጥን ግላዊ ምልከታዬን በአስተያየት ዓምድ ላይ ማስፈሬ ይታወሳል፡፡ በዚህኛው ጽሁፌ ደግሞ…
Continue Readingመስፍን ታፈሰ በኢኳቶርያል ጊኒው ክለብ ልምምድ ጀምሯል
“በተቻለኝ መጠን ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾችም ወደ ውጭ ለማዘዋወር ጥረት እያደረግኩ ነው” ሳምሶን ነስሮ (የተጫዋቾች ወኪል) ለሙከራ ወደ…
በድህረ ኮሮና የአሰልጣኞች የስልጠና መንገድ ዙርያ ስልጠና ተሰጠ
ከኮቪድ 19 በኃላ ውድድሮች ሲጀመሩ አሰልጣኞች በሚያደርጓቸው የስልጠና መንገዶች ዙሪያ የኤዥያ እና የፊፋ ኢንስትራክተር እንዲሁም የጆርዳን…
ከሦስት ቡድኖች ጋር ወደ ፕሪምየር ሊግ የማደግ ታሪክ ያለው ቢንያም ዳርሰማ (ብላክ) የት ይገኛል?
በእልህኝነቱ እና በከፍተኛ አቅም በቀኝ መስመር ሲመላለስ ይታወቃል። በመብራት ኃይል፣ መከላከያ፣ ንግድ ባንክ፣ ድሬዳዋ ከተማ እና…
የሴቶች ገፅ | “አሁን በጥሩ ጤንነት ላይ እገኛለሁ”
ከ8 ወራት በፊት የጉልበቷ የፊተኛው ማጠናከሪያ ጅማት ላይ (የACL) ጉዳት አጋጥሟት ለህክምና እርዳታ ሲጠየቅላት የነረችው ቤዛ…
ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት የአጥቂ ሥፍራ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል፡፡ ተዘራ አቡቴ የቀድሞው ክለቡን ለመቀላቀል የተስማማ ተጫዋች…
የሰማንያዎቹ… | የጨዋታ አቀጣጣዩ ቦጋለ ዘውዴ (ኢንተሎ)
አይደክሜ እና ታታሪው የመሐል ሜዳ ቴክኒሻን፣ በአንድ ቀን ሁለት ዘጠና ደቂቃ የተጫወተው፣ በወታደራዊ ማዕረግ ሃምሳ አለቃ…