ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ እና አቃቂ ቃሊቲ አቻ ተለያይተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ስምንተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ የረፋድ 4:00 ጨዋታ በአቃቂ ቃሊቲ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-0 ሰበታ ከተማ

ከሲዳማ እና ሰበታ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ይህንም ብለዋል። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ –…

ሪፖርት | በክስተቶች የተሞላው ጨዋታ በሲዳማ አሸናፊነት ተጠናቋል

ሲዳማ እና ሰበታን ያገናኘው የዘጠነኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በማማዱ ሲዲቤ ጎል ሲዳማን ባለ ድል አድርጓል።  ሲዳማ…

ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/sidama-bunna-sebeta-ketema-2021-01-23/” width=”100%” height=”2000″]

ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

የዘጠነኛው ሳምንት መክፈቻ ጨዋታን አሰላለፍ የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ። በሀዋሳ ከተማ ሽንፈት የገጠመው ሲዳማ ቡና የኋላ ክፍሉ…

ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የውድድር ዓመቱን ሀምሳኛ ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችን ይህንን ይመስላል። እስካሁን አራት ድሎችን ያሳኩት የጣና ሞገዶቹ አንዴም ተከታታይ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ

የዘጠነኛውን ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ የተመለከቱ ሀሳቦችን እንደሚከተለው አንስተናል። በሰባተኛው ሳምንት ሽንፈት ያስተናገዱት ሰበታ እና ሲዳማ እርስ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የተሳኩ ቅያሪዎች መከላከያን ለድል አብቅተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ሣር ሜዳ የዕለቱ ሁለተኛ የስምንተኛ ሳምንት ጨዋታ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | 8ኛ ሳምንት ምርጥ 11

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በመመርኮዝ ይህንን የምርጦች ቡድን ሰርተናል። አሰላለፍ 4-3-3 ግብ ጠባቂ…

“ቡድናችን ጨዋታዎችን ማሸነፍ የሚያስችል አቅም አለው” ኤልያስ ማሞ

በተከታታይ ሦስት ጨዋታ ሽንፈት ያስተናገደው ድሬዳዋ ከተማ ዳግም ወደ አሸናፊነት ለመመለስ ዝግጁ ስለመሆናቸው አንበሉ ኤልያስ ማሞ…