ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በሁለተኛዋ አስተናጋጅ ከተማ ጅማ የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የተመለከትናቸው ተጫዋች ነክ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። 👉 ሲዳማ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ከተማ የዓመቱን የመጀመርያ ድል አሳክቷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ረፋድ 4:00 በሀዋሳ ተደርጎ አዳማ ከተማ…

“በሁለት የውጭ ሀገር ግብጠባቂዎች መሐል ሆኜ ተስፋ አልቆረጥኩም” ዳንኤል ተሾመ

በኢትዮጵያውያን ግብጠባቂዎች ዕምነት በተነፈገበት ያለፉት ዓመታት ተጠባባቂ ወንበር ላይ ተቀምጦ የቆየው ዳንኤል ተሾመ በትናንትናው ጨዋታ አስደናቂ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የመጀመርያ ሳምንት ውሎዎች የታዘብናቸው ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮችን በተከታዩ…

የከፍተኛ ሊግ መረጃዎች እና የትኩረት ነጥቦች

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን በተለያዩ ከተሞች እየተደረጉ ይገኛሉ። በዚህ ውድድር ላይ የተመለከትናቸውን ዋና ዋና…

“ለኢትዮጵያውያን ግብጠባቂዎች ምሳሌ መሆን እፈልጋለው” ጀማል ጣሰው

በቋሚነት ለመጫወት ከዓመታት በኃላ ያገኘውን ዕድል በአግባቡ እየተጠቀመ የሚገኘው ጀማል ጣሰው ስለተበረከተለት ሽልማት እና ስለሌሎች ጉዳዮች…

“በእርግጠኝነት ጎል አስቆጣሪ እንደምሆን አምናለሁ” ሎዛ አበራ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ውድድር በሀዋሳ እንደቀጠለ ነው፡፡ ዛሬ ረፋድ 4:00 ላይ በሊጉ የደረጃ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አሳካ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ መካከል ተደርጎ…

” አሰልጣኞቼ ተቀይሬ ስገባ የጎል ዕድል እንድፈጥር ይነግሩኛል፤ እኔም… ” – ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የዛሬው ተጠባቂ ጨዋታ በዐፄዎቹ የበላይነት እንዲጠናቀቅ ለሙጂብ ቃሲም ጎል በጥሩ ሁኔታ ወደፊት ካሻገረው…

የአሠልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-1 ወልቂጤ ከተማ

አንድ ለምንም ከተጠናቀቀው የአዳማ እና ወልቂጤ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል።  አስቻለው…