በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የዘጠነኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን አርባምንጭ ከተማ እና አቃቂ ቃሊቲን ያገናኘው…
January 2021
በዳኞቹ ላይ የተወሰነው ውሳኔ የደብዳቤ ለውጥ ተደረገበት
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ባህር ዳር ከተማ እና ሰበታ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ ላይ ግድፈት…
“ክለቡ ያለበትን ሁኔታ እረዳለው” አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው
ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ በቅርቡ ራሳቸውን ከጅማ አባ ጅፋር አሰልጣኝነት ያገለሉት አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ስላልተጠበቀ ውሳኔያቸው…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ በድል ዙሩን ቋጭቷል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የዘጠነኛ ሳምንት መርሀ ግብር የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ 10:00 ላይ ተካሂዶ…
“በጎዳና ከሚኖሩ ልጆች ጋር አብሬ እውል ነበር” – ቢንያም ፍቅሬ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እየተመለከትናቸው ከመጡ ተስፈኛ ወጣት ተጫዋቾች መከከል አንዱ የሆነው የወላይታ ድቻው ቢንያም ፍቅሬ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ቁጥሮች እና ዕውነታዎች
ስምንተኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ከቅዳሜ እስከ ሰኞ መደረጋቸው ይታወሳል። በነዚህ ጨዋታዎች ላይ ተመርኩዘን…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ9ኛ ሳምንት ምርጥ 11
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የግቦች ቁጥር እና የተጨዋቾች የግል ብቃት ከወትሮው በተለየ መልኩ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ሀዋሳን በመርታት ዙሩን አገባዷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ዘጠነኛ ሳምንት የመጀመርያ ጨዋታ በሀዋሳ እና መከላከያ መካከል ተደርጎ መከላከያ…
የሳምንቱ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የትኩረት ነጥቦች
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2013 የውድድር ዓመት የአምስተኛ እና ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ባለፉት ቀናት ሲካሄዱ ቆይተዋል። በጨዋታ…
ወላይታ ድቻ ራሱን ለማጠናከር እንቅስቃሴ ጀምሯል
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን በቅርቡ የቀጠረው ወላይታ ድቻ ለሁለተኛው ዙር ራሱን ለማጠናከር እንቅስቃሴ ጀምሯል። እንደ አጀማመሩ ውጤቱ…