አዳማ ከተማ አዲስ አሠልጣኝ ሊሾም ነው

በዛሬው ዕለት ከአሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል ጋር የተለያዩት አዳማ ከተማዎች በቦታው አዲስ አሠልጣኝ ለመሾም ተቃርበዋል፡፡ በኢትዮጵያ ቤትኪንግ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ከአቃቂ ላይ ሦስት ነጥብ አግኝቷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የሁለተኛ ቀን የአስራ ሁለተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታ በመከላከያ እና አቃቂ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-4 ኢትዮጵያ ቡና

አምስት ግቦች ከተስተናገዱበት የ13ኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ካሣዬ አራጌ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በድል የውድድር ዓመቱን ሲያጋምስ የአቡበከር እና ሐት ትሪክ ቁርኝት ቀጥሏል

አቡበከር ናስር የዓመቱን ሦስተኛ ሐት ትሪክ በሰራበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በ13ኛው ሳምንት መክፈቻ አዳማ ከተማን 4-1…

አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል ራሳቸውን ከኃላፊነት አንስተዋል

በደረጃ ሠንጠረዡ ግርጌ የሚገኘውን አዳማ ከተማን ሲመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ራሳቸውን ከኃላፊነት ማንሳታቸውን አሳውቀዋል። ያለፉትን ሰባት ዓመታት…

አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/adama-ketema-ethiopia-bunna-2021-02-23/” width=”100%” height=”2000″]

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የ13ኛው ሳምንት ቀዳሚው ጨዋታ ከመጀመሩ አስቀድሞ እነዚህን መረጃዎች ትጋሩ ዘንድ ጋብዘናል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ሽንፈት ያስተናገዱት አሰልጣኝ…