በወላይታ ድቻ ከታዳጊ ቡድን አንስቶ እስከ ዋናው ቡድን እንዲሁም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተለያዩ የዕድሜ እርከኖች መጫወት…
February 2021
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
አሰልጣኞችን የተመለከቱ የትኩረት ነጥቦች እና አንኳር አስተያየቶችን እነሆ! 👉 መተንፈሻ ጊዜ ያገኙት ማሒር ዴቪድስ ከጥቂት ሣምንታት…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ከጨዋታ ብልጫ ጋር አርባምንጭን ከተማን ረቷል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የ12ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማን…
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
የሳምንቱ ተጫዋቾችን የተመለከቱ ዐበይት ጉዳዮችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። 👉በቅዱስ ጊዮርጊስ መለያ የመጀመሪያ ግባቸውን ያስቆጠሩት ተጫዋቾች ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ሳምንት እረፍት በኋላ ባህር ዳር ላይ በ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቀጥሏል። የጨዋታ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ በሳላዲን ሰዒድ ላይ ውሳኔ አሳለፈ
ከሳምንታት በፊት በሳላዲን ሰዒድ ላይ ገደብ ጥሎ የቆየው ቅዱስ ጊዮርጊስ ውሳኔ አሳልፏል። ክለቡ ሳላዲን በግርድፉ የዲስፕሊን…
“ለምን ተጠባባቂ እሆናለሁ በማለት እልህ ውስጥ ገብቼ አሁን ጥሩ ነገር እየሰራሁ እገኛለሁ” – በረከት ደስታ
በተከታታይ ሁለት ጨዋታዎች ጎሎች በማስቆጠር በአዲሱ ክለቡ ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው በረከት ደስታ ስለወቅታዊ አቋሙ ይናገራል።…
የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ የመጀመርያ ዙር ተጠናቋል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ኮልፌ እና መድን ማሸነፋቸውን ተከትሎ በአጓጊ ፉክክር የመጀመርያው ዙር ሲገባደድ በምድብ…
አምሳሉ ጥላሁን ጎል ካስቆጠረ በኋላ ያለቀሰበትን ምክንያት ይናገራል
ፋሲል ከነማ ሀዋሳ ከተማን በረታበት ጨዋታ እጅግ አስደናቂ ጎል ያስቆጠረው አምሳሉ ጥላሁን በዕንባ ደስታውን የገለፀበት መንገድ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-2 ፋሲል ከነማ
የ12ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ…