የባህር ዳር ዝግጅት ወቅታዊ መረጃዎች

ለቀጣዮቹ 22 ቀናት የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስተናጋጅ የሆነችው ባህር ዳርን ቅድመ ዝግጅት የተመለከቱ ወቅታዊ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን 11ኛ ሳምንት ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ እና አዲስ አበባ መካከል ተደርጎ…

የከፍተኛ ሊጉ ሁለተኛ ዙር የሚደረግባቸው ስፍራዎች እና የዝውውር ቀናት ይፋ ተደርጓል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድቦች የመጀመርያ ዙር እስከ ቀጣይ ሳምንት ሲጠናቀቅ የሁለተኛ ዙር የሚጀምርበት ጊዜ እና የሚካሄድበት…

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ እና ሐ አስረኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አስረኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን በምድብ ለ ሀላባ ከተማ፣ አዲስ አበባ…

ከሳላዲን ሰዒድ እስከ ቤካም አብደላ – የአሰልጣኝ ጋሻው መኮንን ፍሬዎች…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የጅማ ቆይታ በተፈጠረ አንድ አጋጣሚ መነሻነት የአሰልጣኝ ጋሻው መኮንንን የታዳጊዎች ሥልጠና ጉዞ…

ጅማ አባ ጅፋር የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት

አስቀድሞ የተስማሙበትን ስምምነት ተግባራዊ አላደረገም በሚል ፌዴሬሽኑ ጅማ አባ ጅፋር ላይ የዕግድ ውሳኔ አስተላለፈ። ባሳለፍነው ዓመት…

የዋልያዎቹ አሠልጣኝ መግለጫ ሰጥተዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለስድስት ቀናት ያደረገውን የሁለተኛ ዙር የዝግጅት ምዕራፍ አስመልክቶ ዛሬ ከሰዓት መግለጫ ተሰጥቷል። ካሜሩን…

ድሬዳዋ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ

ከአሰልጣኝ ፍስሀ ጥዑመልሳን ጋር የተለያየው ድሬዳዋ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል። የድሬዳዋ ከተማ ሴቶች ቡድን እና የወንዶች…

ናይጄሪያዊው አጥቂ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ለመጫወት ተስማማ

የ2010 የፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ  ኦኪኪ አፎላቢ ዳግመኛ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት የሚጫወትበትን ስምምነት ፈፅሟል። በ2010…

አዳማ ከተማ ራሱን በፋይናንስ ለማጠናከር እንቅስቃሴ ጀመረ

ያጋጥመው የፋይናንስ ችግር ህልውናውን እየተፈታተነው የሚገኘው አዳማ ከተማ ራሱን በገቢ ለማጠናከር የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ጀምሯል። ወደ ሊጉ…