በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የምክትል አሠልጣኝ ሹመት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል። ለበርካታ ዓመታት…
March 2021
ኮትዲቯር ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
ከኒጀር እና ኢትዮጵያ ጋር ወሳኝ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠብቃቸው ኮትዲቯሮች ምሽት ላይ በጨዋታዎቹ የሚጠቀሟቸውን…
አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው ስለ ንግድ ባንክ ቻምፒዮንነት ይናገራሉ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ውድድር ሊጠናቀቅ የአንድ ሳምንት የጨዋታ ዕድሜ ብቻ እየቀረው ኢትዮጵያ ንግድ…
“ተቀይሬ ገብቼ የቡድኑን ውጤት በመቀየሬ ተደስቻለሁ” – ተስፈኛዋ አጥቂ ፎዚያ መሐመድ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ከተማን ከመመራት ተነስቶ በመጨረሻዎቹ ስድስት ደቂቃዎች ባስቆጠሩት ጎል 2ለ1 በማሸነፍ አንድ ቀሪ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ| ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቻምፒዮንነቱን አረጋገጠ
በአስራ ሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ንግድ ባንክ ለረጅም ደቂቃ በአዳማ ከተማ ሲመራ…
አዳማ ከተማ አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግርጌ ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች አራት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን በዛሬው ዕለት አስፈርመዋል።…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አአ ከተማ ሲያሸንፍ አቃቂ ቃሊቲ ከሊጉ መውረዱ ተረጋግጧል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአስራ ሰባተኛ ሳምንት አራተኛ ጨዋታ በአዲስ አበባ ከተማ እና አቃቂ ቃሊቲ መካከል…
ማዳጋስካር ያለ ወሳኝ ተጫዋቾቿ ኢትዮጵያን ልትገጥም ነው
ከዋልያዎቹ ጋር ወሳኝ የምድብ የመጨረሻ የማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቃቸው ማዳጋስካሮች በጨዋታው ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን እንደማያገኙ ተሰምቷል። ካሜሩን ለምታስተናግደው…
“ያቀድነውን ዕቅድ በማሳካታችን በጣም ተደስቻለሁ” አሰልጣኝ ሠርካለም ዕውነቱ
ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት የቀረው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ባህር ዳር ከተማን ቻምፒዮን አድርጓል፡፡ በሀዋሳ…
“አሁን ወደ ምፈልገው እንቅስቃሴ ገብቻለው” – ሱራፌል ዳኛቸው
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዛሬው የማላዊ የወዳጅነት ጨዋታ ተቀይሮ በመግባት ጎል ከማስቆጠሩ በተጨማሪ ጥሩ መንቀሳቀስ ከቻለው ሱራፌል…