ፋሲል ከነማ የተከላካዩን ውል አራዘመ

አዳዲስ ተጫዋቾች እያስፈረመ የሚገኘው ፋሲል ከነማ የተከላካዩ ዳንኤል ዘመዴን ውል አራዝሟል፡፡ ከፋሲል ከነማ የታችኛው ቡድን የተገኘው…

ሲዳማ ቡና ስድስተኛ ተጫዋች አስፈርሟል

በዝውውሩ ላይ በፍጥነት እየሠሩ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የአጥቂ አማካይ አስፈርመዋል፡፡ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን ውል ለማራዘም የተቃረበውና…

የሴካፋ ውድድር የሚጀመርበት ቀን በአንድ ቀን ተገፍቷል

ቅዳሜ ሐምሌ 10 እንደሚጀመር ሲነገር የነበረው የሴካፋ ውድድር በአንድ ቀን መገፋቱ ታውቋል። ኢትዮጵያ ለአምስተኛ ጊዜ የምታስተናግደው…