የመስመር አጥቂው አዲሱ አቱላ ወደ መከላከያ አምርቷል። የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ውል ካራዘመ በኃላ አራት አዳዲስ እና…
2021
ቅዱስ ጊዮርጊስ የወጣቱን የግብ ዘብ ውል አድሷል
በቅርቡ አዲስ አሠልጣኝ የሾሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከደቂቃዎች በፊት የወጣቱን ግብ ጠባቂ ውል ማደሳቸውን ይፋ አድርገዋል። ዩጋንዳዊውን…
የጣና ሞገዶቹ ነገ ከአዲሱ አሠልጣኛቸው ጋር ይፈራረማሉ
አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን የሾሙት ባህር ዳር ከተማዎች ነገ ከሰዓት በይፋዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ከአሠልጣኙ ጋር ስምምነት ይፈፅማሉ።…
“ክለቦቻችን ዓመቱን ሙሉ ደመወዝ መክፈል የሚያስችላቸውን ዋስትና ሊያመጡ ይገባል” – ዶ/ር ወገኔ ዋልተንጉሥ (የሊግ ካምፓኒው የውድድር እና ሥነ-ስርአት ሰብሳቢ)
☞”በቀጣዩ ዓመት የኢንተርናሽናል ውድድሮች በመኖራቸው ጨዋታዎች ይቆራረጣሉ” ☞”ለቀጣይ ዓመት ውድድር መስፈርት የተቀመጠላቸው ስታዲየሞቻችን ጉዳይ…” ☞”በተደጋጋሚ ስለሚነሳው…
ፋሲል ከነማ በቀጣዩ ሳምንት ዝግጅት ይጀምራል
የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኑ ፋሲል ከነማ በጳጉሜ ወር ላለበት የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ እና…
ፅዮን መርዕድ ከጣና ሞገዶቹ ጋር ተለያይቷል
የአንድ ዓመት ውል የሚቀረው ግብ ጠባቂው ፅዮን መርዕድ በስምምነት ከባህር ዳር ከተማ ጋር መለያየቱ እርግጥ ሆኗል።…
ኢትዮጵያ ቡና ማክሰኞ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ይጀምራል
በተጠናቀቀው የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተካፋይ መሆኑን ያረጋገጠው…
ሲዳማ ቡና በስሩ ላሉት አራት ቡድኖች ትጥቅ ከሚያቀርብ ተቋም ጋር ስምምነት ፈፀመ
ሲዳማ ቡና ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር የስፖርት ትጥቅ እና የደጋፊዎች ቁሳቁስ ለማግኘት ስምምነት ፈፅሟል።…
አርባምንጭ ከተማ የመስመር ተጫዋች አስፈረመ
ሱራፌል ዳንኤል አዞዎቹን ተቀላቅሏል፡፡ የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ውል ካራዘመ በኋላ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረመው እና የበርካቶቹን…
ሁለገቡ ተጫዋች ወደ ጅማ አባጅፋር አምርቷል
በርካታ ተጫዋቾች ወደ ቡድናቸው እየቀላቀሉ ላይ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች በላይ ዓባይነህን አስፈርመዋል፡፡ በ2007 በቀድሞው አጠራሩ…