የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ለ ሦስተኛ ሳምንት ዛሬ ሲቀጥል ሀላባ ከተማ፣ ሀድያ ሆሳዕና…
2021
ዑመድ ኡኩሪ ወደ ሀገሩ ሊግ ይመለስ ይሆን ?
በሀገር ውስጥ ክለቦች፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና በግብፅ ሊጎች ሲጫወት የምናውቀው ዑመድ ኡኩሪ ዳግም በሀገሩ ሊግ…
የአርባምንጭ ከተማ የሴቶች ቡድን የመኪና አደጋ ገጠመው
በአዳማ ከተማ እየተደረገ ባለው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ የሆነው የአርባምንጭ ከተማ የሴቶች እግር…
ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ| መከላከያ እና ኢትዮጵያ ቡና አሸንፈዋል
ከ20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የምድብ ሀ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ አሰላ አረንጓዴ ስታዲየም ላይ…
አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ረዳታቸውን አሳወቁ
የወላይታ ድቻ አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ረዳት አሰልጣኛቸውን መርጠዋል። ዋናውና ምክትል አሰልጣኙን ያሰናበተው ወላይታ ድቻ አሰልጣኝ ዘላለም…
ድሬዳዋ ከተማ ከአንበሉ ጋር ተለያይቷል
ዘንድሮ ድሬዳዋ ከተማን በአንበልነት እየመራ ጨዋታዎችን ሲያደርግ የነበረው ኤልያስ ማሞ ከቡድኑ ጋር በስምምነት መለያየቱ እርግጥ ሆኗል።…
የሁለተኛ ዲቪዝዮን ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛውን ዙር ዛሬ ተጀምሯል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን የሁለተኛው ዙር ጨዋታ ዛሬ በሀዋሳ ተጀምሯል፡ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ቂርቆስ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ በአሸናፊነቱ ሲቀጥል አአ ከተማ እና ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አስረኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ንግድ ባንክ ሲያሸንፍ አዲስ አበባ…
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የጥር ወር የሶከር ኢትዮጵያ ምርጦች
በጥር ወር የተካሄዱ የአምስት ሳምንታት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ በ 30% የአንባቢያን እና በ 70℅ የድረገፃችን ባልደረቦች…
አዳማ ከተማ የኢትዮጵያ ቡናውን አጥቂ አስፈረመ
ካለበት የውጤት ቀውስ ራሱን ለማውጣት በሁለተኛው ዙር ወደ ዝውውሩ እንደሚገባ የሚጠበቀው አዳማ ከኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጫዋች…