ሲዳማ ቡና የዲሲፕሊን ውሳኔ ተወሰነበት

በሲዳማ ቡናን ከወራት በፊት ባገደው የህክምና ባለሙያ ዙርያ የዲሲፒሊን ውሳኔ ተወስኖበታል። ሲዳማ ቡና የህክምና ባለሙያ (ወጌሻ)…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የ5ኛ የጨዋታ ሳምንት በክለቦች ዙርያ ያተኮሩ ዓበይት ጉዳዮች የመጀመሪያ ፅሁፋችን ክፍል ናቸው። 👉 ወላይታ ድቻ ማስገረሙን…

ሀድያ ሆሳዕና ታግዷል

ከሜዳው ውጭ ባሉ ጉዳዮች የተለያዩ ውሳኔዎች እየተላለፈበት የሚገኘው ሀዲያ ሆሳህና የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ከዚህ ቀደም አሰልጣኝ…

ኢትዮጵያዊያን እንስት ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ

አራት ኢትዮጵያዊያን ሴት ዳኞች የዓለም ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታን ለመምራት ወደ ዩጋንዳ ያቀናሉ፡፡ ኮስታሪካ…

“የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን” አቶ ባህሩ ጥላሁን

ትናንት የተደረገው የሲዳማ ቡና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ከመጀመሩ አስቀድሞ የዕለቱ ዳኛን አስመልክቶ ሲዳማ ቡና በፃፈው…

Continue Reading

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጎፈሬ ጋር በመተባበር ስልጠና አዘጋጅቷል

በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጎፈሬ የትጥቅ አምራች ጋር በመሆን ለሁለት ቀናት የሚቆይ ስልጠና ሊሰጡ ነው። የትጥቅ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል

የአምስተኛው ሳምንት የመጨረሻ በኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባ ጅፋር መሀከል ተደርጎ ቡና የ2-1 ባለድል ሆኗል። በሊጉ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ሲዳማ ቡና

በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት እና ተጋጣሚ አሰልጣኞች ይህንን ቆይታ አድርገዋል። ምክትል አሰልጣኝ ዘሪሁን…

ሪፖርት | በሁለቱ አጋማሾች የተቆጠሩት ግቦች ጊዮርጊስ እና ሲዳማን አቻ አለያይተዋል

ከመከላከያ ጋር ነጥብ ተጋርተው የመጡት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ሁለት ነጥብ ከጣሉበት ፍልሚያ አራት ለውጦችን አድርገዋል። በዚህም ሄኖክ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና

ከሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው ፍልሚያ ከመጀመሩ በፊት ተከታዮቹ አሁናዊ መረጃዎች እንዲህ ቀርበዋል። በአራተኛ ሳምንት…