የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዛሬ ውሎ…

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ በምድብ ሀ እና ለ በተደረጉ ሰባት ጨዋታዎች ሲደረጉ መከላከያ ወደ መሪነት የተመለሰበትን…

በሊጉ እየደመቁ የሚገኙት ትንታጎቹ አጥቂዎች – መስፍን ታፈሰ እና ብሩክ በየነ

አዳዲስ ትውልዶችን ለማፍፋት የማይነጥፍ ፀጋ ባለት ሀዋሳ ሁለቱም ተወልደው አድገዋል። መስፍን ታፈሰ ከፕሮጀክት በጀመረው የእግርኳስ ህይወቱ…

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የስምንተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ የሚጀምርበትን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል። የስድስተኛው እና የሰባተኛው ሳምንት ጨዋታዎች የሚፈልጉትን…

የያሬድ ከበደ ወደ ወልቂጤ ዝውውር እክል አጋጥሞታል

የመቐለ 70 እንደርታው ያሬድ ከበደ የሠራተኞቹ አዲስ ፈራሚ ለመሆን ተስማምቶ የነበረ ቢሆንም ዝውውሩ እክል አጋጥሞታል። መቐለ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 4-0 አዳማ ከተማ

የከሰዓት በኋላው ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኃላ ሱፐር ስፖርት ከተጋጣሚ አሰልጣኞች ጋር ያደረገው ቆይታ ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ ሥዩም…

ሪፖርት | ፋሲል አዳማን በሰፊ ልዩነት ረትቷል

ፋሲል ከነማ ከፍተኛ የጨዋታ ብልጫ ባሳየበት ጨዋታ አዳማ ከተማን 4-0 ማሸነፍ ችሏል። ሁለቱም ተጋጣሚዎች በሰባተኛው ሳምንት…

ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/fasil-kenema-adama-ketema-2021-01-20/” width=”100%” height=”2000″]

ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ፋሲል እና አዳማ በመጀመሪያ አሰላለፍ የተጠቀሙት ቡድን እና ያደረጓቸው ለውጦች እነኚህ ናቸው። አሰልጣኝ ስዩም ከበደ በሀዲያ…

“ሁሉም ተጫዋቾች ለጊዮርጊስ ሦስት ነጥብ እና ጎል ምን ያህል እንደሚያስፈልግ በሚገባ ያውቃሉ” ሳላዲን ሰዒድ

ፈረሰኞቹ ትናንት በነበረው ጨዋታ የወላይታ ድቻ የመከላከል አቅም ሰብረው ጎል ለማስቆጠር በተቸገሩበት ሰዓት ተቀይሮ በመግባት ወሳኟን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ሲዳማ ቡና

ከሮድዋ ደርቢ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ተከታዮቹን አስተያየቶች ሰጥተዋል።  አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ – ሲዳማ…