ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

ስምንተኛው ሳምንት የሚጀምርበትን ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችን ይህንን ይመስላል። ጨዋታው አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በብሔራዊ ቡድን አብረዋቸው ከሰሯቸው…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ቁጥሮች እና ዕውነታዎች

በሰባተኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎች አና ዕውነታዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። – በሰባተኛው…

Continue Reading

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ7ኛ ሳምንት ምርጥ 11

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ምርጥ አቋማቸውን ያሳዩ ተጫዋቾችን እንዲህ መርጠናል። አሰላለፍ 4-4-2…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

የሰባተኛ ሳምንት ዓበይት ትኩረቶቻችን ማጠቃለያ በሆነው በዚት ክፍል ሌሎች መነሳት የሚገባቸው ጉዳዮችን ተመልክተናል። 👉 ከኃላ ተነስቶ…

ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

በሰባተኛ ሳምንት የተመለከትናቸው አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶች እነሆ! 👉የሙሉጌታ ምህረት እና ማሔር ዳቪድስ ውጤታማ…

Continue Reading

ፕሪምየር ሊግ | የቅጣት ውሳኔዎች ሲተላለፉ የረቡዕ ጨዋታዎች ላይ የሰዓት ቅያሪ ተደርጓል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት ጨዋታዎች ሰዓት ላይ ቅያሪ ሲደረግ የዲሲፕሊን ቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል። የሊጉ የስምንተኛ…

ታታሪዋ ማዕድን ሳህሉ

“በኮቪድ ምክንያት ሰባት ወሩን እንደ ሌሎች ተጫዋቾች ቁጭ አላልኩም፤ሰርቻለሁ። የእሱ ውጤት ነው ብዬ አምናለሁ” የኢትዮጵያ ሴቶች…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በሁለተኛዋ አስተናጋጅ ከተማ ጅማ የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የተመለከትናቸው ተጫዋች ነክ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። 👉 ሲዳማ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ከተማ የዓመቱን የመጀመርያ ድል አሳክቷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ረፋድ 4:00 በሀዋሳ ተደርጎ አዳማ ከተማ…

“በሁለት የውጭ ሀገር ግብጠባቂዎች መሐል ሆኜ ተስፋ አልቆረጥኩም” ዳንኤል ተሾመ

በኢትዮጵያውያን ግብጠባቂዎች ዕምነት በተነፈገበት ያለፉት ዓመታት ተጠባባቂ ወንበር ላይ ተቀምጦ የቆየው ዳንኤል ተሾመ በትናንትናው ጨዋታ አስደናቂ…