የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የሆነው የሀዲያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ ጨዋታን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናስለናቸዋል። በሦስተኛ…
2021
ሪፖርት | በመጀመሪያው አጋማሽ ልዩ የነበረው አዲስ አበባ ከተማ የሊጉን መሪ ፋሲል አሸንፏል
ሳቢ እንቅስቃሴ የታየበት የአዲስ አበባ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ ሦስት ግቦች ተስተናግደውበት አዲስ አበባ ከተማን ባለ…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | አዲስ አበባ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታን አሁናዊ መረጃዎች እንድትካፈሉ ጋብዘናል። በሦስተኛ…
የ2013 የውድድር ዘመን የኮከቦች ምርጫ ላይካሄድ ይችል ይሆን ?
በአምስት የውድድር ዘርፍ መካሄድ የሚገባው የ2013 የውድድር ዘመን የኮኮበች ሽልማት እስካሁን አለመካሄዱ ለምን ይሆን ? የኢትዮጵያ…
አዲስ አበባ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር ተፋጠዋል
በአንድ ተጫዋች ይገባኛል አዲስ አበባ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል። ከዚህ ቀደም በነበረው…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ አዳማ ከተማ
የሁለተኛው የጨዋታ ቀን መዝጊያ የሆነውን ግጥሚያ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በወጣት አሰልጣኞች የሚመሩት ሀዲያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | አዲስ አበባ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
የአራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ የሆነውና በፌዴራል ዳኛ ተከተል ተሾመ የሚመራው የአዲስ አበባ እና ፋሲል…
Continue Readingየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች የሚደረግባቸው ሜዳዎች ተመረጡ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች የሚደረጉበት ስታዲየሞች ተለይተው ታውቀዋል፡፡ የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተኛ…
አዲስ አበባ ከተማ እና ጎፈሬ ቅድመ ስምምነት አደረጉ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና በከፍተኛ ሊግ ለሚገኙ ክለቦች ትጥቆችን በማቅረብ ራሱን ወደ ገበያው እያስገባ የሚገኘው ሀገር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-0 ሀዋሳ ከተማ
በወልቂጤ ከተማ የበላይነት ከተጠናቀቀው የአመሻሹ ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ጳውሎስ ጌታቸው…