አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ባህር ዳር ከተማ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቀጣይነት ስለሚያስተናግደው ጨዋታ የመጨረሻ መረጃዎችን አጠናቅረናል። ሀዲያ ሆሳዕና ከፋሲሉ ጨዋታ ጋር ሲተያይ…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

የጨዋታ ሳምንቱ ሦስተኛ ቀን መዝጊያ የሆነውን ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንድትካፈሉ ጋብዘናል። ነገ ምሽት የሚደረገው ይህ ጨዋታ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ባህር ዳር ከተማ

ጥሩ ፉክክር እንደሚታይበት የሚጠበቀውን የነገ 9 ሰዓት ፍልሚያ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 3-0 ድሬዳዋ ከተማ

ከሱፐር ስፖርት ጋር የነበረው የምሽቱ ጨዋታ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ቆይታ ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ – ሲዳማ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል

ምሽት ላይ በተደረገው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 3-0 አሸንፏል። ሲዳማ ቡና…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ

የምሽቱ ጨዋታ ከመጀመሩ በፊት ቀጣዮቹን መረጃዎች እንድትካፈሉ ጋብዘናል። ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ከተጋራበት ጨዋታ ባደረገው…

በአዲስ አበባ ከተማ አሰልጣኝ እና ቡድን መሪ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ ምንድነው ?

አዲስ አበባ ከተማ በዛሬው ዕለት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአርባምንጭ ከተማ 2ለ1 በተረታበት ጨዋታ አሰልጣኙ እና…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዲስ አበባ ከተማ 1-2 አርባምንጭ ከተማ

የ8:00 ሰዓቱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቀጣዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ –…

ሪፖርት | አርባምንጭ ከመመራት ተነስቶ አዲስ አበባን ረትቷል

በዛሬው ቀዳሚ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ አዲስ አበባ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ከመጀመሪያ ሽንፈቱ አገግሟል። ሁለቱ ተጋጣሚዎች በመጀመሪያው…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | አዲስ አበባ ከ አርባምንጭ ከተማ

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ የመጨረሻ መረጃዎችን እነሆ ! በሽንፈት ውድድሩን የጀመሩት ሁለቱ ቡድኖች በርካታ ለውጦችን…