ሀይቆቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ማጠናቀቃቸውን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች፡፡ በአሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በመቀመጫ…
2021
መከላከያ የተጫዋቹን ውል አድሷል
በአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩት መከላከያዎች ከ17 ዓመት በታች ቡድናቸው ጀምሮ ሲያገለግላቸው የነበረውን አማካይ ውል አራዝመዋል። ዛሬ…
የዋልያዎቹ ሦስተኛ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በሊቢያዊያን ዳኞች ይመራል
የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ እየተካፈለ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ አፍሪካ ጋር ላለበት ጨዋታ የሊቢያ…
ወጣቱ አጥቂ የጅማ አባጅፋርን ዝውውሩን አጠናቋል
ከሳምንታት በፊት ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያደርገው ዝውውር የከሸፈው ወጣቱ አጥቂ ጅማ አባጅፋርን ለመቀላቀል በቃል ደረጃ የተስማማበትን…
አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትጥቅ ይፋ ሆኗል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የትጥቅ አጋር የሆነው ኡምብሮ ለቡድኖቹ ያመረተውን አዲስ ትጥቅ ፌዴሬሽኑ ይፋ አድርጓል። 2019 ላይ…
ኮስታሪካ 2022 | ኢትዮጵያ ሩዋንዳን በሰፊ ጎል አሸንፋለች
ኪጋሊ ላይ ለዓለም ዋንጫ አንደኛ ዙር ማጣሪያ ሩዋንዳን የገጠመው የኢትዮጵያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…
የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። በአሰልጣኝ…
ወላይታ ድቻ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
ወላይታ ድቻ የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ረዳትን በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል፡፡ አዳዲስ እና ነባር ተጫዋቾችን በማጣመር የቅድመ…
የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዕጣ ድልድሉ በዛሬው ዕለት ወጥቷል
አምስት የፕሪምየር ሊግ ክለቦችን ተሳታፊ የሚያደርገው የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዕጣ ማውጣት ስነ ስርአት በዛሬው ዕለት በሀዋሳ…
ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ለሀድያ ሆሳዕና ፈረመ
ሀድያ ሆሳዕና የመስመር አጥቂውን በአንድ ዓመት ውል ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ በአዲሱ አሰልጣኙ ሙሉጌታ ምህረት እና ረዳቶቹ…