በበርካታ ክለቦች ሲፈለግ የነበረው አጥቂ በመጨረሻም መዳረሻው ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በጅማ አባ ጅፋር ያሳለፈው መሐመድኑር…
2022

በኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሻምፒዮና ወደ ፍፃሜ ያለፉ ክለቦች እና ክልሎች ተለይተዋል
በሀዋሳ ከተማ እየተደረገ በሚገኘው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የክለቦች እና ክልሎች ሻምፒዮና ውድድር ላይ ወደ ፍፃሜ…

ሀዋሳ ከተማ በሚያዘጋጀው ሩጫ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል
“ክለባችን ኩራታችን ” በሚል ስያሜ በሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ አማካኝነት በሚደረገው የሩጫ መርሐግብር ዙሪያ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡…

መቻል ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ረፋድ ላይ ተክለማርያም ሻንቆን የግሉ ያደረገው መቻል ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው…

የዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የቀን ለውጥ ተደርጎበታል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ ጋር የሚያደርገው የአቋም መለኪያ ጨዋታ የቀን ለውጥ መደረጉ ታውቋል። በአልጄርያ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው…

የጣና ሞገዶቹ አይቮሪያዊ የግብ ዘብ አግኝተዋል
በአሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ የሚመራው ባህር ዳር ከተማ ወጣቱን አይቮሪኮስታዊ ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በተጠናቀቀው የውድድር…

የምርጫ አስፈፃሚ እና የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ መግለጫ ሰጥተዋል
12 ቀናት የቀሩት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና ሥራ አስፈፃሚዎች ምርጫን የተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። ዛሬ ከሰዓት…

የጣና ሞገዶቹ ከአማካይ ተጫዋቻቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
ቡርኪናፏሳዊው አማካይ ከባህር ዳር ከተማ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተረጋግጧል። የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ለመጀመር የህክምና ምርመራ ለማድረግ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላለፍ ታውቋል
10 ሰዓት ላይ ከዋሪየርስ ኩዊን ጋር የሴካፋ የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን የሚያደርገውን የንግድ ባንክ…