የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በመከላከያው የመሀል ተከላካይ ላይ አላስፈላጊ ንጥረ ነገር አግኝቻለሁ በማለት የዕግድ ውሳኔ…
2022

ሀድያ ሆሳዕና የመስመር አጥቂ አስፈርሟል
ሁለት የውድድር ዓመታትን በመከላከያ ያሳለፈው የመሰመር አጥቂ ሀዲያ ሆሳዕናን ተቀላቅሏል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለቀጣዩ ዓመት…

ግዙፉ ተከላካይ መከላከያን ተቀላቅሏል
ከሰዓታት በፊት አምሳሉ ጥላሁንን ያስፈረሙት መከላከያዎች ቶማስ ስምረቱንም ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸውን ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች። በአዲስ መልክ…

ኢትዮጵያ ቡና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል
ያለፉትን ዓመታት በሀዋሳ ከተማ መለያ የቆየው አማካይ ቀጣይ ማረፊያው ኢትዮጵያ ቡና ሆኗል። የከርሞው ቡድናቸውን በመገንባት ሂደት…

መከላከያ ራሱን ማጠናከሩን ቀጥሏል
በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው መከላከያ ስምንተኛ አዲስ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በቀጣዩ ዓመት ስብስቡን አጠናክሮ ለመቅረብ…

ድሬዳዋ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
ድሬዳዋ ከተማ ከደቂቃዎች በፊት ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ፅህፈት ቤት አስፈርሟል፡፡ አሰልጣኝ ዮርዳኖስ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
አዲስ አዳጊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የአራት ነባር ተጫዋቾችንም ውል አድሷል፡፡ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ቻርልስ ሪባኑ በመጨረሻም የባህር ዳር ተጫዋች ሆኗል
በክረምቱ የዝውውር መስኮት በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች ከዚህ ቀደም ቅድመ ስምምነት ስለመፈፀሙ የዘገብነውን ናይጄሪያዊውን…

ባህርዳር ከተማ አማካይ አስፈረመ
የአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱው ባህርዳር ከተማ ያብስራ ተስፋዬን የግሉ አድርጓል፡፡ ለቀጣዩ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠናክሮ ለመቅረብ…

ፀጋሰው ድማሙ ወደ አዲስ አዳጊዎቹ አምርቷል
በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾች እያስፈረሙ የሚገኙት ኢትዮጵያ መድኖች ዛሬ ረፋድ ላይ ደግሞ የመሀል ተከላካይ ወደ ስብስባቸው…