ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ ቅጣት ተላልፎባቸዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ሲያያቸው በነበሩ ሁለት ጉዳዮች ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ ወስኗል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…

የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ቆይታ…?

የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ በቀጣይ ዓመት በሚኖረው ተሳትፎ ዙርያ የክለቡ ቦርድ በትናትነው ዕለት ስብሰባ ተቀምጦ…

የሊጉ አክሲዮን ማህበር ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ ተላልፎለታል

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ምድብ ችሎት ለሊጉ አክስዮን ማህበር በሀዲያ ሆሳዕና ጉዳይ የትዕዛዝ ውሳኔ…

ኢትዮጵያ ቡና ከአንድ ተጫዋቹ ጋር በስምምነት ሊለያይ ነው

ከተለያዩ ተጫዋቾች ጋር በስምምነት እየተለያየ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና በተጨማሪ ከቀኝ መስመር ተከላካዩ ጋር በተመሳሳይ ውሳኔ ሊለያይ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የንግድ ባንክ የድል ጉዞ ቀጥሏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት መርሐ-ግብሮች በሁለት ሜዳዎች ተደርገው ኢትዮ ኤሌክሪክ በግብ ተንበሽብሾ ሲያሸንፍ ቅዱስ…

አቡበከር ናስር የጎፈሬ ብራንድ አምባሳደር ሆኖ ስምምነት ፈፀመ

👉”ወደ ፊት በእግርኳስ ኢንዱስትሪ እና በበጎ አድራጎት መስራት ላሰብኩት እቅድ ትልቅ መነሳሻ ይሆነኛል” አቡበከር ናስር 👉”ጎፈሬ…

ዋልያዎቹ የሚዘጋጁባት ከተማ ታውቃለች

ለቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታውን ከደቡብ ሱዳን ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን የሚያደርግበት ቦታ ታውቋል።…

ሊዲያ ታፈሰ በአፍሪካ ዋንጫ ነገ የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ ትመራለች

ኢትዮጵያዊቷ አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ በእንስቶች የአፍሪካ ዋንጫ ነገ ምሽት የሚከናወነውን ወሳኝ ጨዋታ እንድትመራ ተመርጣለች። የ2022 የሴቶች…

ኢትዮጵያ ቡና ወጣቱን አማካይ የግሉ አድርጓል

ዛሬ በይፋ በተጀመረው የዝውውር መስኮት ተሳታፊ የሆነው ኢትዮጵያ ቡና ወጣቱን አማካይ አስፈርሟል። ከአሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ ጋር…

ቡናማዎቹ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል

የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ዛሬ ሲከፈት ኢትዮጵያ ቡናም የመጀመሪያ ሁለት ተጫዋቾቹን የግሉ ማድረጉን ይፋ አድርጓል። የክረምቱ የተጫዋቾች…