የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ፡ ሽመልስ በቀለ ዛሬ አዲስ አበባ ገብቷል
የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ፡ ሽመልስ በቀለ ዛሬ አዲስ አበባ ገብቷል
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በተከታታይ በቀጣዩ ሳምንት አርብ እና ማክሰኞ ከአልጄርያ ጋር ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች…
አልጄርያ ከኢትዮጵያ ጋር ለምታደርጋቸው ጨዋታዎች 23 ተጫዋቾችን መርጣለች
የአልጄርያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ክሪስቲያን ጉርኩፍ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በተከታታይ ከአትዮጵያ ጋር ለሚያደጓቸው ጨዋታዎች የ23 ተጫዋቾችን…
ቻምፒዮንስ ሊግ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ 18 ተጫዋቾች ይዞ ነገ ወደ ሉሙምባሺ ያመራል
በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ 1ኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቲፒ ጋር ለሚያደርገው የመልስ ጨዋታ 23 የልኡካን…
ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከፍተኛ ግምት የተሰጠውን ጨዋታ ይመራል
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ጋቦን ለምታዘጋጀው የ2017 አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚዳኙ ዳኞችን ሾሟል፡፡…
የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ፡ ሉሲዎቹ ለመልሱ ጨዋታ የሚያደርጉትን ዝግጅት ቀጥለዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ለ2016 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ከአልጄርያ ጋር ለሚያደርገው የመልስ ጨዋታ በድጋሚ በመሰብሰብ…
የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ፡ ብሄራዊ ቡድኑ ለአልጄርያው ጨዋታ እየተዘጋጀ ነው
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣርያ በተከታታይ ከአልጄርያ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅቱን ከቅዳሜ ጀምሮ በማድረግ…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የሳምንቱ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዦች
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ቀጣይ ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት ተደርገዋል፡፡ 4 ዞኖች በዚህ ሳምንት እረፍት ያደረጉ ሲሆን 3…
ፕሪሚየር ሊግ ፡ በተስተካካይ ጨዋታ ንግድ ባንክ ከመከላከያ አቻ ተለያዩ
መከላከያ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ከግብፁ ምስር ኤል ማቅሳ ጋር ባደረገው ጨዋታ ምክንያት ወደ ዛሬ ተላልፎ የነበረው…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ መከላከያ ፡ ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-0 መከላከያ ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት በሶከር ኢትዮጵያ ተጠናቀቀ! ጨዋታው ሳቢ እንቅስቃሴ ሳይታይበት እንዲሁም…
Continue Readingኮንፌድሬሽን ካፕ፡ የኡመድ ክለብ ኢኤንፒፒኤ ድል ቀንቶታል
የካፍ ኮንፌድሬሽንስ ካፕ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የአፍሪካ ከተሞች ተካሂደዋል፡፡ ኡመድ ኡኩሪ ተቀያሬ ወንበር…
Continue Reading