ሸገር ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

አቤሴሎም ዘመንፈስ ተሸለመ
በአሜሪካው ክለብ የሚጫወተው ኢትዮጵያዊ የምዕራብ ኮንፈረንስ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች የሚል ሽልማት ተጎናፀፈ። በውድድር ዓመቱ መጀመርያ ለአሜሪካው…

የጦና ንቦቹ እና የአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ጉዳይ…
ለሁለት ዓመታት አብረዋቸው የቆዩትን አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ ማቆየት ያልቻሉት ወላይታ ዲቻዎች ከአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ጋር ስማቸው የተያያዘ…

ብርቱካናማዎቹ ተከላካይ አስፈረሙ
ድሬዳዋ ከተማዎች ሦስተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል። በአሰልጣኝ ይታገሱ የሚመሩት ድሬደዋ ከተማዎች ቀደም ብለው ሬድዋን ሸሪፍ እና ጃዕፈር…

ሸገር ከተማዎች የሁለት ተጫዋቾች ፊርማ አግኝተዋል
ሸገር ከተማዎች ሁለት የፊት መስመር ተጫዋቾች ከታችኞቹ ሊጎች አስፈርመዋል። ሸገር ከተማ በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ቀደም…

ሸገር ከተማ የተከላካይ አማካይ አስፈረመ
ሸገር ከተማዎች በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ ማድረጋቸውን ቀጥለው የተከላካይ አማካይ የስብስባቸው አካል ማድረግ ችለዋል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን…

ሸገር ከተማ የመስመር አጥቂውን የግሉ አድርጓል
ሸገር ከተማዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለው የመስመር አጥቂ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን የቀጠሩትና ባለፉት ቀናቶች…

ኢትዮጵያ ቡና ምክትል አሰልጣኝ ሾመ
የአሰልጣኞች ቡድኑን በአዲስ መልክ እያዋቀረ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ ተጫዋቹን በረዳት አሰልጣኝነት መሾሙን ይፋ አድርጓል። የዐቢይ…

መቻል ወደ ዝውውሩ ገብቷል
መቻሎች አንድ አማካይ ለማስፈረም በመስማማት ወደ ዝውውሩ መግባታቸው ታውቋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን ለአንድ ዓመት በማስፈረም ለቀጣይ…