የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የሚካሄድበት ቀን ታወቀ

የ2011 የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጥቅምት 23 እንደሚካሄድ ፌዴሬሽኑ ለክለቦቹ በላከው ደብዳቤ አስታውቋል፡፡ ከአዲሱ የውድድር ዘመን ጅማሮ በፊት የክለቦች የዋንጫ

Read more

መቐለ ከላውረንስ ላርቴ ጋር ሳይስማማ ሲቀር ከአንድ ተጫዋች ጋር ሊለያይ ተቃርቧል

ላውረንስ ላርቴ ለመቐለ ፊርማውን ሳይኖር ሲቀር የቡድኑ አማካይ ደግሞ መውጫው በር ላይ ቆሟል። ባለፈው የውድድር ዓመት መከላከያን በመልቀቅ መቐለን በሁለት

Read more

የዱባዩ ጉዞ የመሳካት ጉዳይ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቷል

ሦስት ክለቦች ይሳተፉበታል የተባለው የዱባይ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የመደረጉ ነገር ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቷል። ከአንድ ወር ገደማ በፊት ሶስት የትግራይ

Read more

አማኑኤል ገብረሚካኤል ከምዓም አናብስት ጋር ለመቆየት ተስማምቷል

ስሙ ከበርካታ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የቆየው አማኑኤል ገብረሚካኤል በመጨረሻም ከመቐለ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል። ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የነበረውን የሁለት ዓመት

Read more

የአማኑኤል ገብረሚካኤል ማረፍያ በቅርቡ ይታወቃል

በዚህ የዝውውር መስኮት በጉጉት ከሚጠበቁት ዝውውሮች መካከል የመቐለ 70 እንደርታው አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል የዝውውር ጉዳይ በቅድሚያ ይጠቀሳል። የግብፁ ኤንፒፒአይ እና

Read more
error: Content is protected !!