መረጃዎች | የ33ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

33ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሁለተኛ ቀን ዛሬ ቀጥሎ በሚደረጉ አራት ጨዋታዎች ይቀጥላል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ…

ሪፖርት| ሐምራዊ ለባሾቹ ዳግም ወደ ድል ሲመለሱ ምዓም አናብስት እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል

መቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ መድን 1ለ1 ሲለያዩ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሸገር ከተማን 2ለ1 አሸንፏል መቐለ…

የቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ32ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ32ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮጵያ…

አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ምዓም አናብስትን ለመቀላቀል ተስማሙ

በሊጉ ለመትረፍ ፍልሚያ ላይ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታዎች አዲስ ሹመት ለማፅደቅ ከጫፍ ደርሰዋል። ቀደም ብለው ከአሰልጣኝ…

መቐለ 70 እንደርታ ከአሠልጣኙ ጋር ተለያየ

በውጤት ማጣት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው መቐለ 70 እንደርታ አሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ማሰናበቱ ታውቋል። በዘንድሮ የሲቢኢ ኢትዮጵያ…

ሪፖርት| ፈረሰኞቹ እና ነብሮቹ ዳግም ወደ ድል ተመልሰዋል

በአዲስ አበባ በተደረጉ ጨዋታዎች ፈረሰኞቹ ምዓም አናበስትን ነብሮቹ ደግሞ ሐይቆቹን በተመሳሳይ 1 ለ 0 አሸነፉ ቅዱስ…

መረጃዎች| የ31ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 31ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀመሩ የዕለቱን መርሐ ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ !…

ሪፖርት| ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አርባ ምንጭ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ፈረሰኞቹን 2ለ0 በመርታት ደረጃቸው ሲያሻሽሉ አዞዎቹ ምዓም አናብስትን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል ኢትዮጵያ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ30ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ቅዱስ…

ሪፖርት| በአዲስ አበባ የተደረጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

ሁለት ቀይ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕናና መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ሲለያዩ አርባ ምንጭ ከተማ እና…