የወልዋሎ ጨዋታ የሰዓት ለውጥ ተደረገበት። ወልዋሎ ዓ/ዩ ወደ ሊብያ አምርቶ ከአል አህሊ ትሪፖሊ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ…
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
የወልዋሎ ጨዋታ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል
ወልዋሎ የሚያደርጋቸው የካፍ ኮንፌደሬሽን ካፕ ጨዋታዎች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደሚያገኙ ታውቋል። ወልዋሎ ከሊብያው ክለብ አል አህሊ…
ወልዋሎ የካፍ ኮንፌዴሬሽን ጨዋታውን የት ያደርጋል
ወልዋሎ አህጉራዊውን ጨዋታ የተመለከተ መግለጫ አውጥቷል በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ እየተሳተፈ የሚገኘው እና በመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ሂላል…
ወጣቱ ተከላካይ ወደ ወልዋሎ አመራ
ባለፉት ዓመታት በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ተከላካይ ወደ ወልዋሎ አቅንቷል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ዙር…
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለሁለት ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ
ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አግልሎ የነበረውና በአህጉራዊ ውድድር የደመቀው ተጫዋች የዋልያዎቹ ጥሪ ደረሳቸው። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወላይታ…
ወሳኙ ጨዋታ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል
ወልዋሎ ከቀናት በኋላ የሚያደርገው የካፍ ኮንፌደሬሽን ካፕ የመልስ ጨዋታ የቀጥታ ሽፋን እንደሚያገኝ ክለቡ አስታውቋል ወልዋሎ እና…
የኢዮብ ዓለማየሁ ጉዳይ እልባት አግኝቷል
ውዝግብ ፈጥሮ የነበረው የኢዮብ ዓለማየሁ ጉዳይ ውሳኔ ተሰጥቶበታል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በተጫዋች እዮብ…
የወልዋሎ ጨዋታ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል
ወልዋሎ ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት የሚያደርገው የካፍ ኮንፌደሬሽን ጨዋታ የቀጥታ ሽፋን ያገኛል ወልዋሎ እና ሂላል አል…
የወልዋሎ ዓዲግራት ተጋጣሚ ማነው ?
በቶታል ኢነርጂስ ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወልዋሎ ዓ/ዩ የሚገጥመው ክለብ ማነው? የኢትዮጵያ ዋንጫን በማሸነፍ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ…

