የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-2 ወላይታ ድቻ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጅማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር ከ ወላይታ ድቻ ካደረጉት ጨዋታ በኋላ የድቻው ጊዜያዊ አሰልጣኝ አስተያየት

Read more

የአሰልጣኝ አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 2-1 አዳማ ከተማ

ድሬዳዋ ላይ ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማን ያገናኛው የዛሬው የ9ኛ ሳምንት ጨዋታ በባለሜዳዎቹ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የድሬዳዋው አሰልጣኝ ስምዖን ዓባይ

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት| መቐለ 70 እንደርታ 2 – 1 ሰበታ ከተማ

በሊጉ ዘጠነኛ ሳምንት መቐለ 70 እንደርታ በኦኪኪ ሁለት ጎሎች ሰበታ ከተማን ካሸነፈ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን ሃሳብ ሰጥተዋል። 👉

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 1–1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 3-1 ወልቂጤ ከተማ

በዘጠነኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ወልቂጤ ከተማን 3-1 ካሸነፈበት ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 2-1 ሲዳማ ቡና

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 2-1 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል።

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 3-2 ወልዋሎ ዓ/ዩ

አምስት ግቦች ከተቆጠሩበት የባህር ዳር ከተማ እና የወልዋሎ ዓ/ዩ ጨዋታ በኋላ የባለሜዳዎቹ ቡድን አሰልጣኝ አስተያየታቸውን ሲሰጡ የወልዋሎው ዮሐንስ ሳሕሌ ሳይሰጡ

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 2-0 ፋሲል ከነማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ስሑል ሽረ ፋሲልን 2-0 ከረታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። 👉 “ሦስትና

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-2 ስሑል ሽረ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ስሑል ሽረ ወደ ሶዶ ተጉዞ ወላይታ ድቻን 2-0 ከረታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

Read more

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 መቐለ 70 እንደርታ

በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ ካደረጉት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ሰጥተዋል።

Read more
error: