ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

100ኛ የእርስ በርስ ግንኙነት ጎል በገለልተኛ ሜዳ እንደሚቆጠር በሚጠበቅበት የሀዋሳ እና የጊዮርጊስ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል።  ከ1991 ጀምሮ ለሊጉ

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ ወላይታ ድቻ

በታችኛው የሰንጠረዡ ክፍል ለውጦችን እንደሚያመጣ በሚጠበቀውን የደቡብ ፖሊስ እና የድቻ  ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። በ12ኛ እና 13ኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ወላይታ

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ አዳማ ከተማ

በዚህ ሳምንት ከሚካሄዱት ጨዋታዎች አዝናኝ እንደሚሆን እና ጥሩ ፉክክር እንደሚደረግበት የሚገመተውን ይህ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ተቀራራቢ አጨዋወት የሚከተሉት እና በአብዛኛው

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ፋሲል ከነማ

የ21ኛው ሳምንት ማሳረጊያ እንደሚሆን የሚጠበቀው የጦሩ እና የዐፄዎቹን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ነገ አዲስ አበባ ላይ ዘግየት ብሎ በ10፡00 የሚጀምረው ጨዋታ

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

100ኛ የእርስ በርስ ግንኙነት ጎል በሚጠበቅበት የሀዋሳ እና የጊዮርጊስ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል።  የሀዋሳው ሰው ሰራሽ ስታድየም ጠዋቱን ከዛሬ

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ

በተመሳሳይ ጥሩ ወቅታዊ ብቃት የሚገኙትን ቡድኖች የሚያገናኘው ይህ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ያለፉትን ሁለት ጨዋታዎች በተከታታይ አሸንፈው በጥሩ መነቃቃት የሚገኙት ብርቱካናማዎቹ

Read more

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ጅማ አባ ጅፋር

የደደቢት እግር ኳስ ክለብ ባቀረበው ጥያቄ ምክንያት ተራዝሟል ተብሎ በድጋሚ በተያዘለት ጊዜ እንዲደረግ የተወሰነው ይህ ጨዋታ በዛሬው ዳሰሳችን እንዲህ ቃኝተነዋል።

Read more

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ስሑል ሽረ

ዛሬ በብቸኝነት በሃዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ የሚካሄደውን እና በሰንጠረዡ ሁለት ፅንፍ የሚገኙትን ቡድኖች የሚያገናኘውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የሊጉ መሪ ነጥብ

Read more