የ2009 ኮፓኮካ ኮላ ሀገር አቀፍ ውድድር ተጀምሯል

የ2009 ኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች ውድድር ቅዳሜ በአዲሱ የጅግጅጋ ስታድየም በይፋ ተጀምሯል፡፡ 4 ጨዋታዎችም…

የኮፓ ኮካ ኮላ ምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

የኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች ሀገር አቀፍ ውድድር ነገ በጅግጅጋ ከተማ ይጀመራል፡፡ በዛሬው እለትም የእጣ…

​ኮፓ ኮካ ኮላ ሀገር አቀፍ ውድድር ነሀሴ 13 ይጀመራል

የኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች ታዳጊዎች ሀገር አቀፍ ውድድር ከነሀሴ 13 ጀምሮ በኢትዮ ሶማሌ ጅግጅጋ…

ፈረንሳይ 2018 | ኬንያ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ለመሆን ተቃርባለች

ፈረንሳይ በ2018 ለምታስተናግደው የአለም ከ20 አመት በታች ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ የቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች መደረግ ሲጀምሩ ወደ…

​የካፍ ለውጦች ለኢትዮጵያ ምን ይዘው ይመጣሉ?

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአፍሪካ ዋንጫ፣ በክለብ ውድድሮች እና የወጣቶች ውድድር ላይ የተወሰዱ…

“በእግርኳሱ ልንለወጥ የምንችለው ክለቦች ወደራሳችን መመልከት ስንጀምር ነው” – አቶ አሰፋ ሀሊሶ (የወላይታ ድቻ ስራ አስኪያጅ)

ሀሙስ ሰኔ 29 ቀን 2009 በተደረገው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ፍፃሜ ወላይታ ድቻ መከላከያን በመለያ ምቶች አሸንፎ…

መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

 FT  መከላከያ  1-1  ወላይታ ድቻ  21′ ሙባረክ ሽኩር (ራሱ ላይ) | 55′ አላዛር ፋሲካ(ፍቅም) *ወላይታ ድቻ በመለያ ምቶች 4-2…

Continue Reading

የጥሎ ማለፍ ፍፃሜ | መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ

የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ፍፃሜ ነገ በአዲስ አበባ ስታድየም 10:00 ላይ ሲደረግ መከላከያ ከ ወላይታ ድቻ ለዋንጫ…

የጨዋታ ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በሜዳው ተሸንፎ ከምድቡ መሰናበቱን አረጋግጧል

​በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ 5ኛ የምድብ ጨዋታ አአ ስታድየም ላይ የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስን ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ማሜሎዲ ሰንዳውንሰ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ   0-1  ሰንዳውንስ  85′ አንቶኒ ላፎር ተጠናቀቀ! ጨዋታው በሰንዳውንስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ የማሸነፍ እድልም አጣብቂኝ…

Continue Reading