የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ነገ ረፋድ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያገናኛል።…
ዳንኤል መስፍን
የውድድር ሥነ ስርዓት ኮሚቴ ማብራሪያ እንዲሰጡ ለአሰልጣኝ እና ክለብ ኃላፊዎች ጥሪ አደረገ
በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ከጨዋታ በፊት እና በኋላ ተፈፀሙ ባላቸው ጉዳዮች ዙርያ ማብራሪያ እንዲሰጡ አወዳዳሪው…
ዜና እረፍት| እውቁና አንጋፋው የእግርኳስ ዳኛ ዐረፉ
ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ዳኝነት ታሪክ ውስጥ ጨዋታ ከመምራት አንስቶ የጨዋታ ታዛቢ በመሆን እና በርካታ ዳኞችን አስተምሮ…
“የዛሬውን ጨዋታ ማሸነፍ ለኛ በጣም ያስፈልገን ነበር” – ዳዊት ተፈራ
ዛሬ ረፋድ ላይ ሲዳማ ቡና የውድድር ዓመቱን የመጀመርያ ድል እንዲያሳካ ብቸኛውን ጎል በፍፁም ቅጣት ምት ያስቆጠረው…
“ሁሌም ለሁለቱ ዝግጁ ነኝ” – ዱላ ሙላቱ
በሀዲያ ሆሳዕና ያለመሸነፍ ጉዞ ውስጥ ተቀይሮ በመግባት በቡድኑ ውጤት ማማር ላይ አበርክቶው ከጎላው ዱላ ሙላቱ ጋር…
አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ላይ ተቃውሞ ቀረበባቸው
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ተጠባቂው የፋሲል ከነማ እና የባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ…
ሦስቱ ወንድማማቾችን ያገናኘው የሰበታ እና ቡና ጨዋታ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት መክፈቻ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከሰበታ ከተማ ጋር ያገናኘው ጨዋታ…
“እንዲህ ያለ ነገር በእግርኳስ ያጋጥማል” – ምኞት ደበበ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር ከሀዋሳ ከተማ አንድ አቻ ሲለያዩ በሁለቱም…
ክለብ ያላገኙ ተጫዋቾች ጉዳይ በፌዴሬሽኑ ስብሰባ ላይ ሊታይ ነው
በወቅታዊ ችግር ምክንያት ክለብ አልባ ሆነው የተቀመጡ ተጫዋቾች ጉዳይ የፌዴሬሽኑ ሥራ አስፈፃሚ አባላት በሚያደርጉት ስብሰባ ላይ…
” ከዚህ በኃላ ወደ ኃላ ተመልሶ ተከላካይ ሆኖ መጫወት አይታሰብም” – ሙጂብ ቃሲም
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያውን ጎል ያስቆጠረው እና በዛሬው ጨዋታ የውድድር ዓመቱን የመጀመርያ ሐት-ትሪክ ከሰራው ሙጂብ ቃሲም…