ሁለት ተከታታይ ጨዋታ ቡድናቸውን በሜዳ ተገኝተው ያልመሩት አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ስላሳለፉት አስቸጋሪ ጊዜ እና አሁን ስላሉበት…
ዳንኤል መስፍን
ኢትዮጵያ ቡና በአራት ተጫዋቾቹ ላይ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ
ኢትዮጵያ ቡና በዲሲፕሊን ጥሰት ምክንያት አራት ተጫዋቾቹ ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ። አዲስ ፍስሀ ታፈሰ ሰለሞን ሚኪያስ…
አሰልጣኝ ፍስሀ ጥዑመልሳን ወደ ክስ አምርተዋል
ድሬዳዋ ከተማን በዋና አሰልጣኝነት ሲያገለግሉ የቆዩት ፍስሐ ጥዑመልሳን ለፌዴሬሽኑ የክስ ደብዳቤ አስገብተዋል። ፈገግታን በሚጭሩ አስተያየታቸው በብዙዎች…
” ጨዋታ ለማረፍ ብዬ ካርድ አልመለከትም ” ዳንኤል ደምሴ
በኃይል አጨዋወቱ የሚታወቀው የተከላካይ አማካዩ ዳንኤል ደምሴ ከዚህ ጋር በተያያዘ ስለሚቀርብበት ስሞታ፣ ስለ አጨዋወቱ፣ ተጫዋቾች እና…
የወልቂጤው አሰልጣኝ ድሬዳዋ አይገኙም
የወልቂጤ ከተማው ዋና አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው ድሬዳዋ አይገኙም። አሰልጣኝ ደግአረገ በአስራ ዘጠነኛው ሳምንት ወልቂጤ በሀዲያ ሆሳዕና…
“ይህ የመጨረሻዬ አይደለም…” – ቸርነት ጉግሳ
በአስደናቂ አቋም ላይ ከሚገኘው ፈጣኑ የወላይታ ድቻ የመስመር አጥቂ ቸርነት ጉግሳ ጋር ቆይታ አድርገናል። ዕድገቱ ፈጣን…
ወላይታ ድቻ እና ኮቪድ ምርመራ ውጤት…
በድሬዳዋ እየተካሄደ በሚገኘው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በኮቪድ ምክንያት ክፉኛ እየተቸገረ የሚገኘው ወላይታ ድቻ የዛሬው የምርመራ ውጤት…
“የትናንትናው ጨዋታ ለመካስ የገባሁበት ነበር” አስቻለው ታመነ
በሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለ ድል ያደረገችውን ጎል ያስቆጠረው አስቻለው ታመነ በተለያዩ ጉዳዩች ዙርያ አስተያየቱን አጋርቶናል።…
የድሬዳዋ የምርመራ ውጤት አሁንም ማወዛገቡን ቀጥሏል
በኮቪድ ምክንያት አስራ ስምንት ዳኞች ተይዘዋል በማለት በተሰጠው ውጤት የተጠራጠሩት ዳኞች ሀረማያ ዩኒቨርስቲ ሲሄዱ ውጤቱ ሌላ…
” አንድነት፣ ፍላጎት፣ መተሳሰብ እና ተነሳሽነት የቡድናችን ጥንካሬ ነበር” – አቡበከር ወንድሙ (አዲስ አበባ ከተማ)
አቡበከር ወንድሙ ይባላል። ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ፉሪ አካባቢ ነው። በታዳጊነቱ ከትምህርት ቤት ውድድር ጅማሮውን ያደረገው…

