ድሬዳዋ የሚገኘው የኮቪድ ምርመራ ጥያቄ እየተነሳበት ነው

በድሬዳዋ እየተካሄደ የሚገኘው አራተኛው ዙር የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የኮቪድ ምርመራ ውጤት አገላለፅ ጥያቄ እየተነሳበት ይገኛል። መጋቢት…

መፍትሔ ያላገኘው የሀድያ ሆሳዕና ጉዳይ…

በሀድያ ሆሳዕና አመራሮች እና ተጫዋቾች መካከል በደሞዝ አከፋፋል ዙርያ የተካሄደው ውይይት ያለ ስምምነት ተጠናቋል። ሀድያ ሆሳዕና…

“ድሬዳዋ አሁን ያለበት ውጤት ቡድኑን የሚገልፅ አይደለም” – ዳንኤል ኃይሉ

በድሬዳዋ የመጀመርያ ጨዋታው ጥሩ ከመንቀሳቀሱ ባሻገር ጎል ማስቆጠር የቻለው ዳንኤል ኃይሉ የሚናገረው አለው። ባህር ዳር ተወልዶ…

ዋልያዎቹ ወደ አቢጃን ጉዞ ጀምረዋል

ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የመጨረሻ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ዋልያዎቹ ለወሳኙ ፍልሚያ ጉዞ ይዘዋል። በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው…

” ይህ ህዝብ መደሰት ሲያንሰው ነው” – ሽመልስ በቀለ

ዋልያዎቹ ማዳጋስካርን አራት ለምንም ሲረቱ የማሳረጊያውን ጎል ከመረብ ያገናኘው ሽመልስ በቀለ ስለወቅታዊ ብቃቱ፣ ስለ ብሔራዊ ቡድኑ…

ከነ ህመም ስሜቱ እስከመጨረሻው የተጫወተው የዋልያዎቹ ተከላካይ…

በትናንትናው የኢትዮዽያ ድል ከነ ህመም ስሜቱ እስከ መጨረሻው የተጫወተው የኃላው ደጀን ያሬድ ባዬ ስላለበት ሁኔታ ጠይቀን…

“ዕድላችን በራሳችን ነው የሚወሰነው” – ጌታነህ ከበደ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማዳጋስካርን አራት ለምንም ሲረታ ግሩም የቅጣት ምት ጎል ካስቆጠረው ጌታነህ ከበደ ጋር ቆይታ…

ማዳጋስካሮች ልምምዳቸውን አከናውነዋል

ለጨዋታው ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ወደ ባህር ዳር የገቡት ማዳጋስካሮች የመጨረሻ ልምምዳቸውን አመሻሹ ላይ አከናውነዋል። ባሳለፍነው እሁድ…

ዋልያዎቹ የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል

በነገው ዕለት ማዳጋስካርን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ረፋድ የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል። ካሜሩን ለምታስተናግደው የ2022 የአፍሪካ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ አጥቂውን ወደ ልምምድ መልሷል

ባሳለፍነው ወር ቅጣት ላይ የሰነበተው አጥቂ ዳግም ቡድኑን ተቀላቅሏል። ጅማ ላይ በነበረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…