የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም በሁለት ጨዋታ ሲጀምር…
ዳንኤል መስፍን
የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ወደ ካሜሩን አቅንተዋል
በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን ውድድር እና ተዛማጅ ጉዳዮች የፌዴሬሽኑ ፕሬዝደንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ለሳምንታት ቆይታ ወደ…
“…የተጫዋቾቹን ጥቅም ያላገናዘበ ውሳኔ ነው” ቅሬታ አቅራቢ ተጫዋቾች
መቀመጫቸውን የትግራይ ክልል ባደረጉ ክለቦች ለሚጫወቱ ተጫዋቾች ልዩ የዝውውር ጊዜ ቢዘጋጅም ውሳኔው የተጫዋቾችን ጥቅም ያላገናዘበ እንደሆነ…
“የብሔራዊ ቡድን ምርጫ የመጀመርያዬም በመሆኑ ደስ ብሎኛል” ኤልያስ አታሮ
ከወራት በኃላ ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የመጀመርያ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ካደረጉለት ኤልያስ…
ሰበታ በክረምቱ ካስፈረመው ተጫዋች ጋር ሲለያይ የአዲስ ተጫዋች ውል አስፀድቋል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እስካሁን ባለው ጅማሮ ወጣ ገባ የሆነ አቋም እያሳየ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ከአንድ…
የወልዲያ ስታድየም ውድድር ሊካሄድበት የሚችልበት ዕድል እንዳለ ተሰምቷል
በኢትዮጵያ ስታድየም ግንባታ ታሪክ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት እንዲሆን የተደረገው በወልዲያ ከተማ የተገነባው የሼክ መሃመድ…
“ይህ በዚህ መልኩ አይቀጥልም፤ የፋሲል አስፈሪነት ይመለሳል” አምሳሉ ጥላሁን
እስከ ስድስተኛው ሳምንት ባለው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ለፋሲል ከነማ መልካም ጉዞ ጎል ማስቆጠረረም ሆነ በመከላከሉ ረገድ…
“አስመስሎ የምወድቅ ተጫዋች አይደለሁም፤ ዋናው መታየት ያለበት ነገር …”
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮ ዓመት ውድድር ወጥ የሆነ አቋም በማሳየት ላይ የሚገኘው አቡበከር ናስር ይሄን ይናገራል።…
አቤል ያለው ስለ ጉዳት ሁኔታው ይናገራል
ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የሸገር ደርቢ ጨዋታ ላይ ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ የወጣው ፈጣኑ አጥቂ አቤል…
ጅማ ለፕሪምየር ሊጉ ውድድር መሰናዶ አስፈላጊ ዝግጅት ማድረጓን የከተማው ከንቲባው አረጋገጡ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀጣይ ምዕራፍ ጅማ ላይ ይካሄዳል። ይህን አስመልክቶ ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆናቸውን የከተማው…

