ወልቂጤ ከተማ በዚህ ዓመት አራተኛ አሰልጣኙን አግኝቷል

ከፍተኛ ሊጉ መውረዱን ያረጋገጠ ቢሆንም በቅርቡ እንደ አማራጭ በቀረበው የዙር ውድድር ላይ ለመሳተፍ ዕድል ያገኘው ወልቂጤ…

አቡበከር ናስር ስለ ቀጣይ ዓመት ቆይታው ፍንጭ ሰጠ

በስካይ ላይት ሆቴል ምሸቱን በተካሄደው የዕውቅና ፕሮግራም ላይ ልዩ ሽልማት የተበረከተለት ኮከቡ አቡበከር ናስር በቀጣይ ዓመት…

ኢትዮጵያ ቡና የዕውቅና እና ሽልማት ፕሮግራም አካሄደ

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ዋናው የወንዶች ቡድኑ ወደ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ማለፉን በመንተራስ እንዲሁም በሌሎች ቡድኖቹ የላቀ…

የውጭ ሀገር ግብጠባቂዎች ዙርያ ውሳኔ ሊተላለፍ ነው

ካሳለፍነው ዓመት አንስቶ ሲያነጋግር በቆየው የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ግብጠባቂዎች ጉዳይ ዙርያ ውሳኔ ሊሰጥ ነው። የውጭ…

የአሰግድ ተስፋዬ የመታሰቢያ ውድድር መካሄድ ጀመረ

በሻላ እግርኳስ ማኅበር አዘጋጅነት የቀድሞው ታላቅ ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬን የሚዘክር ውድድር ሃያ ሁለት በሚገኘው የሻላ ሜዳ…

የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር በአዳማ ከተማ አሸናፊነት ተፈፅሟል

በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስተናጋጅነት ላለፉት ወራት በ13 ቡድኖች መካከል ሲካሄድ የሰነበተው ከ17 ዓመት በታች ውድድር…

ለሴካፋ ከዋናው ብሔራዊ ቡድን ጥሪ የቀረበላቸው አምስት ተጫዋቾች እነማን ናቸው?

በሴካፋ ውድድር የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ቡድንን እንደሚቀላቀሉ የተገለፀው የዋናው ቡድን አምስት ተጫዋቾች እነማን እንደሆኑ…

ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ዝግጅት ኢትዮጵያ ለ35 ተጫዋቾች ጥሪ አደረገች። የምስራቅ እና…

” የሚመጡ ጥያቄዎችን ተመልክተን ለእኛም ለእርሱም ጠቃሚ የሆነ ውሳኔን እንወስናለን ” መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ

የኢትዮጵያ እግርኳስ የወቅቱ መነጋገርያ ዕርስ በሆነው አቡበከር ናስር ዙርያ የክለቡን አቋም አስመልክቶ የኢትዮጵያ ቡና ቦርድ ሰብሳቢ…

“በትንሽ ነገር ውስጤ የሚጎዳ ባለመሆኑ ጠንክሬ ሠርቼ እዚህ ደርሻለሁ” – መሐሪ መና

ከአንድ ዓመት ጉዳት በኋላ በውድድር ዘመኑ አጋማሽ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሎ ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው መሐሪ መና ከሶከር…