ሀዋሳ ከተማን በመለያ ምቶች በማሸነፍ የኢትዮጵያ ዋንጫን በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ያነሳው ፋሲል ከነማ ከታንዛኒያው አዛም ጋር…
ዳንኤል መስፍን
ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደጉ አራት ቡድኖች ታውቀዋል
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ሶሎዳ ዓድዋ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ፣ ጋሞ ጨንቻ…
ሮበርት ኦዶንካራ የዲዲዬ ጎሜስን ቡድን ተቀላቀለ
በአዳማ ከተማ የውድድር ዘመኑን ያሳለፈው ሮበርት ኦዶንካራ ወደ ጊኒው ሆሮያ የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቋል። ዩጋንዳዊው ግብ ጠባቂ…
በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ቦዲቲ ከተማ ከውድድሩ በመሰረዙ ቅሬታውን አሰምቷል
ቦዲቲ ከተማ ከክልል ክለቦች ሻምፒዮና እየተወዳደርኩ ካለሁበት ውድድር ያላግባብ ታግጃለው በማለት ቅሬታውን አሰምቷል። የ2011 የኢትዮጵያ ክልል…
አቤል ያለው ለጅቡቲው ጨዋታ ይደርስ ይሆን?
ለቻን 2020 ቅድመ ማጣሪያ ዓርብ አመሻሽ ከጅቡቲ ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትላንት የመጀመርያ ልምምዱን ሲያደርግ…
ወላይታ ድቻን ለማሰልጠን አሰልጣኞች የስራ ልምዳቸውን እያስገቡ ይገኛሉ
ወላይታ ድቻ በዚህ ሳምንት መጀመርያ የክለቡን ቀጣይ አሰልጣኝ ለመሾም በወጣው የአሰልጣኞች የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት እስካሁን አራት…
የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች የቅሬታ ደብዳቤያቸውን ለፌዴሬሽኑ አስገቡ
የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ክለቡ “በተደጋጋሚ ያልተከፈ ወርኃዊ ደሞዛችንን እንዲከፍለን ብጠይቅም ምላሽ አጥተናል።” በማለት ለእግርኳሱ የበላይ አካል…
አንደኛ ሊግ | ወደ ሩብ ፍፃሜ ያለፉ ቡድኖች ሲታወቁ ሐሙስ ወሳኞቹ ጨዋታዎች ይደረጋሉ
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ሲጠናቀቁ ወደ ሩብ ፍፃሜ የተሸጋገሩ ክለቦች በሙሉ ታውቀዋል። ወደ…
የኢትዮጵያ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ሁለተኛ ቀን ውሎ
ትላንት የተጀመረው የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ዛሬም ሲቀጥል በሁለት ሜዳዎች ስምንት ጨዋታዎች ተከናውነዋል። 03:00 በወጣት ማዕከል…
የአንደኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር የዛሬ ጨዋታዎች ወደ ነገ ተዘዋውረዋል
ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚገቡ ስድስት ቡድኖች ተለይተው የሚታወቁበት የማጠቃለያ ውድድር በባቱ ከተማ (ዝዋይ) ከተማ እየተካሄደ መሆኑ…