ድሬዳዋ ከተማ የውሰት ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ

ለጅማ አባጅፋር እግርኳሰ ክለብ ኤርሚያስ ኃይሉን በውሰት እንዲሰጡት በደብዳቤ የጠየቀው ድሬዳዋ ከተማ ጥያቄው ተቀባይነት አገኘ። በሁለተኛው…

የዳኞች እና የጨዋታ ታዛቢዎች ስልጠና እና ግምገማ ተጠናቀቀ

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አደኛው ዙር አጋማሽ የፕሪምየር ሊግ ሴት እና ወንድ ዳኞች እንዲሁም የጨዋታ ታዛቢዎች…

ኮሚሽነር ሸረፋ ዴሌቾ ይግባኝ ጠየቁ

የፌዴሬሽኑ ብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ደንብና አሰራርን መሠረት ያላደረገ የቅጣት ውሳኔ አስተላልፎብኛል በማለት በዕለቱ የበረውን ሁኔታ የሚገልፅ…

የኮከቦች የገንዘብ ሽልማት እስካሁን አለመፈፀሙ ቅሬታ እያስነሳ ነው

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2010 የውድድር ዘመን የኮከቦችን የገንዘብ ክፍያ በአምስት ወራት ውስጥ ከፍሎ አለመጠናቀቁ በተሸላሚዎች ዘንድ…

የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቅጥር ጉዳይ እያነጋገረ ይገኛል

ለኦሊምፒክ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ለመወዳደር የመጨረሻ ፈተና የደረሱት ተፈታኞች የቴክኒክ ኮሚቴው ጥሪ ተቀብለው ለመፈተን ቢመጡም…

ድሬዳዋ ከተማ የውሰት ጥያቄ ለጅማ አባ ጅፋር አቀረበ

ድሬዳዋ ከተማ የጅማ አባ ጅፋሩ የመስመር አጥቂን በውሰት ለማስፈረም ለባለቤት ክለቡ በደብዳቤ ጥያቄ አቅርቧል። ድሬዳዋ ለተከታታይ…

ፋሲል ከነማ የውሰት ጥያቄ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አቀረበ

በሁለተኛው አጋማሽ የውድድር ዘመን በአጥቂ መስመር በኩል ያለበትን መሳሳት ለመቅረፍ ፋሲል ከነማ ሁለት ተጫዋቾችን በውሰት እንዲሰጡት…

አራት አሰልጣኞች ለሴቶች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ፈተና ተፋጠዋል

ባሳለፍነው ማክሰኞ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመቅጠር ማስታወቂያ ያወጣው ፌዴሬሽኑ ለመጨረሻ አራት እጩዎች ነገ የቃልና…

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | ሀዋሳ ከተማ እና ጥረት ከሜዳቸው ውጪ አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን 15ኛ ሳምንት ቀሪ ሦስት ጨዋታዎች ዛሬ በክልል እና በአዲስ አበባ…

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት አምስተኛ ቀን ውሎ

ከማሊ ጨዋታ አስቀድሞ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎች ለማድረግ ቀጠሮ የያዘው በአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት…