አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌን ዋና አሰልጣኝ አድርገው የሾሙት ኢትዮጵያ ቡናዎች ለነባር (ውል ላላቸው) ተጫዋቾቹ የሙከራ ጊዜ እንዲያደርጉ…
ዳንኤል መስፍን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የምድብ ድልድል እንዴት ይሆናል?
ፌዴሬሽኑ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን 24 ቡድኖች በሁለት ምድብ ከፍሎ ማዋቀሩን ማሳወቁን ተከትሎ በቀጣይ…
መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንደሚቆይ ማረጋገጫ ያገኘው መከላከያ ዛሬ ሁለት ተጫዋቾችን በማስፈረም የአዲስ ተጫዋቾችን ቁጥር አስር አድርሷል።…
ፌዴሬሽኑ ጋዜጣዊ መግለጫ አዘጋጅቷል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጥ ነው። በበርካታ አሉታዊ እና አውንታዊ ጉዳዮች ላይ…
የሊግ አክስዮን ማኅበር ሊመሰረት ነው
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለዓመታት እፈፅመዋለው እያለ በተለያዩ ምክንያቶች ሳያሳካ የቀረው የሊግ አክስዮን ማኅበር ምስረታን መስከረም ወር…
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ደብዳቤ አስገባ
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሊግ አደረጃጀት (ፎርማት) ለውጥን አስመልክቶ ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ደብዳቤ አስገብቷል። በሊግ ፎርማጥ…
ከፕሪምየር ሊግ ውሳኔው ጀርባ ያሉ እውነታዎች
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ኘሪምየር ሊጉ በአዲስ መልክ መካሄድ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ሲጠቀምበት የነበረውን አካሄድ በመቀየር እና…
ኳታር 2022 | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ አመሻሽ ወደ ሌሶቶ ያቀናል
በ2022 ዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታውን ከሌሶቶ ጋር ያለ ጎል በአቻ ውጤት የተለያየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ኳታር 2022| የኢትዮጵያ አሰላለፍ ታውቋል
በ2022 ዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ ከሌሶቶ በሚያደገው ጨዋታ ላይ የሚሰለፉ የመጀመርያ 11…
ኳታር 2022 | ሁለት ተጫዋቾች ከነገው ጨዋታ ውጪ ሆኑ
በ2022 በኳታር አዘጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከሌሶቶ ጋር ነገ ነሐሴ 29 በባህር ዳር ስታዲየም…

