ባየር ሙኒክ በኢትዮጵያ በሚከፍተው የታዳጊዎች የስፖርት ማዕከል ዙርያ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር የትብብር ሰነድ ሲፈራረም በዕለቱ…
ዳንኤል መስፍን
ጂኦቫኒ ኤልበር ባየርን በኢትዮጵያ ሊከፍተው ስላሰበው አካዳሚ ይናገራል
የባየርን ሙኒክ አምባሳደር የሆነው ብራዚላዊው የቀድሞ አጥቂ ጂኦቫኒ ኤልበር በኢትዮጵያ ሊገነባ ከታሰበው አካዳሚ ጋር በተያያዘ እና…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ነገ የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል
የሠላምና የወዳጅነት ውድድር መቅረቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም ጁቡቲን…
መከላከያ ከዋና አሰልጣኙ ጋር ተለያየ
ዓመቱን ወጥ ባልሆነ አቋም እየተጓዘ በወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው መከላከያ ከዋና አሰልጣኙ ጋር ከአንድ ዓመት ቆይታ…
አአ U-17 | ቅዱስ ጊዮርጊስ በግስጋሴው ሲቀጥል ሌሎች ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች ውድድር 7ኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የውይይት መድረክ አዘጋጀ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ለሁለት ቀናት የሚቆይ በስፖርታዊ ጨዋነት ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በሼራተን አዲስ አዘጋጅቷል።…
የባየርን ሙኒክ አመራሮች አዲስ አበባ ይመጣሉ
የጀርመኑ ኃያል ክለብ ባየርን ሙኒክ የክብር አምባሳደር እና አመራሮች ከፊታችን እሁድ ጀምሮ አዲስ አበባ ይገባሉ። የኢትዮጵያ…
የወለጋ ስታዲየም ግንባታ ተጠናቀቀ
በነቀምት ከተማ የሚገኘውና ከአስር ዓመት በላይ የግንባታ ጊዜ የፈጀው የወለጋ ስታዲየም ግንባታ ተጠናቀቀ። ከሚሌንየሙ መባቻ አንስቶ…
የሠላምና የወዳጅነት ውድድር አይካሄድም
በአራት ሀገሮች ተሳታፊነት በኤርትራ አዘጋጅነት ይካሄዳል የተባለው ውድድር እንደማይካሄድ ሲረጋገጥ ዝግጅቱን እያደረገ ለሚገኘው ከ20 ዓመት በታች…
ኢትዮጵያውያን ዳኞች የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታን ይመራሉ
ከካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች መካከል የሞሮኮው ዋይዳድ ካዛብላካን ከጊኒው ሆሮያ የፊታችን ቅዳሜ የሚያገናኘው ወሳኝ…