በረከት አዲሱ የቅጣት ይነሳልኝ ደብዳቤ ለኢትዮዽያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስገብቷል

በ2009 የውድድር ዘመን ለሲዳማ ቡና እየተጫወተ ባለበት ወቅት ከክለቡ የዲሲፕሊን መመርያ ውጭ የክለቡን ስም እና ዝና…

ቅድመ ውድድር ዝግጅት  – ኢትዮዽያ ቡና

ኢትዮዽያ ቡና በድጋሚ ወደ ክለቡ በተመለሱት አሰልጣኝ ፖፓዲች እየተመራ በሀዋሳ ከተማ ሴንትራል ሆቴል ማረፊያውን በማድረግ ዝግጅቱን…

ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ሀዋሳ ከተማ

ሀዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በዛው በሀዋሳ ክለቡ ለራሱ ባስገነባው ሰው ሰራሽ ሜዳ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል።…

ሙሉአለም ረጋሳ በቅርቡ ለሀዋሳ ከተማ እንደሚፈርም ይጠበቃል

የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የብሔራዊ ቡድን ድንቅ አማካይ ሙሉአለም ረጋሳ የሙከራ ጊዜ እያሳለፈበት በሚገኘው ሀዋሳ ከተማ…

ቅድመ ውድድር ዝግጅት – መከለከያ

ጦረኞቹ በአዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ ሆነው በተሾሙት አሰልጣኝ ምንያምር ጸጋዬ እየተመሩ በቢሸፍቱ ከተማ አየር ኃይል ሜዳ ሁሉም…

ሴንትራል ሆቴል የሚያዘጋጀው የታዳጊዎች ውድድር ፍጻሜውን አግኝቷል

በሴንትራል ሆቴል ባለቤት ወ/ሮ አማረች ዘለቀ መስራችነት እና ስፖንሰር አድራጊነት በየአመቱ በክረምት ወራት የሚካሄደው የሴንትራል መለስ…

ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ፋሲል ከተማ

በመጣበት አመት በርካታ የኢትዮጵያ እግርኳስ ተከታታዮችን ባስገረመ መልኩ የሊጉ አውራ ቡድኖችን ሁሉ ሳይቀር በማሸነፍ የ2009 የውድድር…

ሀድያ ሆሳዕና የለቀቁበትን ወሳኝ ተጫዋቾች በመተካት ተጠምዷል

በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዘመን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለማደግ እስከመጨረሻው የመለያ ጨዋታ ደርሶ ከመቐለ ከተማ…

የቅድመ ውድድር ዝግጅት – አዳማ ከተማ

ባለፈው ሳምንት የሊጉ አሸናፊ ከሆነው የቅዱስ ጊዮርጊስ የቅድመ ውድድር ዝግጅት ምን እንደሚመስል በአዳማ ከተማ በመገኘት አቅርበን…

የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ የመታሰቢያ ውድድር ፍፃሜውን አገኘ

ለ12ኛ ተከታታይ አመት ዕድሜያቸው 14-16 አመት በሚገኙ ታዳጊዎች መካከል ከነሐሴ 4 ቀን ጀምሮ በሁለት ምድብ ተከፍሎ…