በቅርቡ የመልቀቂያ ጥያቄ ባቀረቡት አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ዙርያ የክለቡ ሥራ አመራር ቦርድ ከውሳኔ ደርሷል። ያለፈውን የውድድር…
ዳንኤል መስፍን

ኢትዮጵያ መድን ተጨማሪ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል
ወደ ዝውውሩ በመግባት ቡድኑን እያጠናከረ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የግራ መስመር ተከላካይ ማስፈረሙ ታውቋል። እንደ አዲስ ቡድኑን…

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ወደ አዲስ አበባ መጥተዋል
ስማቸው ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የሚነሳው አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ከትውልድ ከተማቸው ወደ አዲስ አበባ መጓዛቸው ታውቋል። ከአሰልጣኝ…

ሲዳማ ቡና አማካይ ተጫዋች አስፈርሟል
በቅርቡ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው ተጫዋች ማረፊያው ሲዳማ ቡና ሆኗል። በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመራው ሲዳማ…

ዮርዳኖስ ዓባይ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ሆኗል
ከሰዓታት በፊት ባቀረብነው ዘገባ መሠረት ዮርዳኖስ ዓባይ በይፋ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ሆኗል። ድሬዳዋ ከተማ ከአሰልጣኝ ሳምሶን…

ድሬዳዋ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሊሾም ነው
ከአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ጋር በስምምነት የተለያየው ድሬዳዋ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ማግኘቱ ተሰምቷል። ለ2015 የውድድር ዘመን በተሻለ…

ድሬዳዋ ከተማ ከአሠልጣኙ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
የውድድር ዘመኑ አጋማሽ ላይ ድሬዳዋ ከተማን የተረከቡት አሰልጣኝ ሳምሶን ከቡድኑ ጋር በስምምነት መለያየታቸው ታውቋል። በዘንድሮ ዓመት…

ኢትዮጵያ ቡና ተከላካይ አስፈርሟል
የዝውውር ገበያው ከተከፈተ ጀምሮ ስድስት ተጫዋቾችን ያስፈረመው ኢትዮጵያ ቡና ሰባተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። ለ2015 የውድድር ዘመን በአዲስ…

ቡናማዎቹ ከአማካይ ተጫዋቻቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
በዘንድሮ ዓመት ኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለው አማካኝ በስምምነት መለያየቱ ተረጋግጧል። ውል ካላቸው ተጫዋቾቹ ጋር እየተለያየ የሚገኘው ኢትዮጵያ…

ፊፋ በሙጂብ ጉዳይ ውሳኔ ማስተላለፉ ታውቋል
የእግርኳሱ የበላይ አካል በሙጂብ ቃሲም ጉዳይ ዙሪያ ውሳኔ ማስተላለፉን ተጫዋቹ ለዝግጅት ክፍላችን ገልጿል። ሙጂብ ቃሲም በዚህ…