በውብ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ታጅቦ በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን መቻልን 2-1 ረቷል። መቻል በአራተኛ ሳምንት ፋሲል…
ዳንኤል መስፍን
ሪፖርት | ዐፄዎቹ የፈረሰኞቹን የማሸነፍ ጉዞ ገተዋል
የሜዳ ላይ ጉሽሚያ በዝቶበት በከፍተኛ ግለት የተካሄደው ተጠባቂ ጨዋታ በዐፄዎቹ አንድ ለምንም አሸናፊነት ተጠናቋል። ፋሲል ከነማ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አዳማ ከተማ ሳይሸናነፉ ቀርተዋል
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና በአዳማ ከተማ መካከል ተካሂዶ 2-2 ተጠናቋል። የውድድር ዓመቱ ሁለተኛ ድሉን…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አግኝቷል
የአራተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በኢትዮጵያ መድን አንድ ለምንም አሸናፊነት ተጠናቋል። ወላይታ ድቻ ባለፈው የጨዋታ ሳምንት ከኢትዮ…
አዳማ ከተማ ወሳኙን ተጫዋች ለሳምንታት የማያገኝ ይሆናል
የአዳማ ከተማ የኋላ ደጀን ሚሊዮን ሰለሞን ቀጣይ ጨዋታዎች ያመልጡታል። ባሳለፍነው ማክሰኞ ክለቡ አዳማ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
ዳዊት ተፈራ ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል
በዘንድሮ የውድድር ዓመት ፈረሰኞቹን የተቀላቀለው ዳዊት ተፈራ ቀጣይ ጨዋታዎች ያመልጡታል። በአራተኛው ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን…
ሪፖርት | በውዝግቦች የተሞላው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የኃይል አጨዋወት የበዛበት የባህር ዳር ከተማ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ከፍ ባለ ፉክክር ታጅቦ 1-1 ተጠናቋል።…
ሪፖርት | አዝናኝ የነበረው ጨዋታ በኃይቆቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ሰባት ጎሎች ተስተናግደውበት ጥሩ ፉክክር ያስመለከተን ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን አሸናፊ በማድረግ ተገባዷል። ከኢትዮጵያ ቡና የጠባብ ውጤት…
የታዋቂው ጋዜጠኛ ልጅ የ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኑን ተቀላቅሏል
አንድ ተጫዋች ከአሜሪካ ለሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የዕድሜ እርከኑ ብሔራዊ ቡድን አባል…
የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ተራዘመ
በሱዳን አስተናጋጅነት የሚደረገው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ቀድሞ ከወጣለት ቀን በአንድ ሳምንት ተገፍቶ ይጀመራል፡፡ በምስራቅ…

