ለወራት ጅማ አባ ጅፋር እና አዲስ አበባ ከተማን ሲያወዛግብ የቆየው የኢያሱ ጉዳይ በስተመጨረሻ መልስ አግኝቷል። ከአዲስ…
ዳንኤል መስፍን

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 2-1 ባህር ዳር ከተማ
ምሽት ላይ በተካሄደው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ባህር ዳርን ከረታ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅቱን ጀምሯል
ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ አራተኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ታንዛኒያን ገጥሞ አንድ ለምንም ተሸንፎ የተመለሰው የሴቶች ከ20 ዓመት…

አማኑኤል ዮሐንስ የምድብ ሀ ምርጥ ቡድን ምርጫ ውስጥ ተካተተ
ያውንዴ የሚገኘው የካፍ ቴክኒክ ጥናት ቡድን በምድብ ሀ ከተሳተፉ ሀምሳ ሰባት ተጫዋቾች መካከል አማኑኤል ዮሐንስን በምርጥ…

ሀዲያ ሆሳዕና ከመደበኛ ፍርድ ቤት ጥሪ ደርሶታል
ከሜዳ ውጪ ባሉ ጉዳዮች ስሙ እየተነሳ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና በሌሎች ሁለት ተጨዋቾች ክስ ቀርቦበት ከመደበኛ ፍርድ…

ዋልያዎቹ አዲስ አበባ ደርሰዋል (ዝርዝር ዘገባ)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዱዋላ ከተማ በመነሳት ምሸት አዲስ አበባ ደርሷል። ይህን አስመልክቶም የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅረናል። የካሜሩን…

አማኑኤል ዮሐንስ በሌላ የኮከብነት ምርጫ ላይ ታጭቷል
ኢትዮጵያ ከቡርኪና ፋሶ ጋር ነጥብ በተጋራችበት ጨዋታ ኮከብ በመባል የተመረጠው አማኑኤል ዮሐንስ በድጋሚ በሌላ የኮከብነት ምርጫ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚመለስበት ቀን ታውቋል
በካሜሩን የነበረው ቆይታ ስኬታማ ያልነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሀገሩ የሚመለስበት ቀን ታውቋል። በያውንዴ ከተማ ሁለት…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዱዋላ ደርሷል
ከ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በጊዜ ከውድድሩ ውጭ መሆኑን ትናንት ያረጋገጠው ብሔራዊ ቡድኑ ዱዋላ ከተማ ደርሷል። ከምድቡ ካደረጋቸው…

ልዩ ዘገባ ከባንጉ | ከነገው ጨዋታ በፊት የብሔራዊ ቡድኑ የመጨረሻ ልምምድ. . .
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድቡን ሦስተኛ ጨዋታ ነገ ከማድረጉ አስቀድሞ የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል። ከአስራ አምስት ቀን ባላይ…