በሀዲያ ሆሳዕና እና በተጫዋቾቹ ውዝግብ ዙርያ ፌዴሬሽኑ ያስተላለፈውን ውሳኔ ክለቡ በመቃወም ቅሬታውን አሰምቷል። ለወራት በዘለቀው የክለቡ…
ዳንኤል መስፍን
ሦስቱ ተጫዋቾች ወደ ክለቡ ተመልሰዋል
ወልቂጤ የዲሲፕሊን ጥሰት ፈፅመዋል በማለት ከወራት በፊት ከክለቡ አግልሏቸው የቆዩቱን ሦስት ተጫዋቾች ወደ ክለቡ መልሷቸዋል። ፍሬው…
የሴካፋው ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል
በሰኔ ወር መጨረሻ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው የሴካፋ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል። በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት…
የሀዲያ ሆሳዕና እና የአስራ አምስቱ ተጫዋቾች ጉዳይ ውሳኔ አገኘ
በአስራ አምስቱ ተጫዋቾች እና በሀድያ ሆሳዕና ክለብ መካከል የተፈጠረውን ክርክር ሲመለከት የቆየው ፌዴሬሽኑ በዛሬው ዕለት ውሳኔ…
ወልቂጤ ከተማ በዚህ ዓመት አራተኛ አሰልጣኙን አግኝቷል
ከፍተኛ ሊጉ መውረዱን ያረጋገጠ ቢሆንም በቅርቡ እንደ አማራጭ በቀረበው የዙር ውድድር ላይ ለመሳተፍ ዕድል ያገኘው ወልቂጤ…
አቡበከር ናስር ስለ ቀጣይ ዓመት ቆይታው ፍንጭ ሰጠ
በስካይ ላይት ሆቴል ምሸቱን በተካሄደው የዕውቅና ፕሮግራም ላይ ልዩ ሽልማት የተበረከተለት ኮከቡ አቡበከር ናስር በቀጣይ ዓመት…
ኢትዮጵያ ቡና የዕውቅና እና ሽልማት ፕሮግራም አካሄደ
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ዋናው የወንዶች ቡድኑ ወደ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ማለፉን በመንተራስ እንዲሁም በሌሎች ቡድኖቹ የላቀ…
የውጭ ሀገር ግብጠባቂዎች ዙርያ ውሳኔ ሊተላለፍ ነው
ካሳለፍነው ዓመት አንስቶ ሲያነጋግር በቆየው የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ግብጠባቂዎች ጉዳይ ዙርያ ውሳኔ ሊሰጥ ነው። የውጭ…
የአሰግድ ተስፋዬ የመታሰቢያ ውድድር መካሄድ ጀመረ
በሻላ እግርኳስ ማኅበር አዘጋጅነት የቀድሞው ታላቅ ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬን የሚዘክር ውድድር ሃያ ሁለት በሚገኘው የሻላ ሜዳ…
የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች የማጠቃለያ ውድድር በአዳማ ከተማ አሸናፊነት ተፈፅሟል
በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስተናጋጅነት ላለፉት ወራት በ13 ቡድኖች መካከል ሲካሄድ የሰነበተው ከ17 ዓመት በታች ውድድር…