የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ተጀምሯል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የ2014 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በጎንደር ዐፄ…

የፋሲል ከነማ የጎዳና ላይ ሩጫ ዛሬ ተካሄደ

ዐፄዎቹ በዛሬው እለት እስከ 10 ሺህ ሯጮች የተሳተፉበት የጎዳና ላይ ሩጫ በደመቀ አካሂደዋል። ፋሲል ከነማን በገቢ…

ብርቱካናማዎቹ ከተከላካያቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል

የድሬዳዋው ተከላካይ ቀሪ የስድስት ወር ውል ቢኖረውም በስምምነት ከክለቡ ጋር ተለያይቷል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በርካታ ዓመታት…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በሁለት ጎል ከመመራት ተነስቶ አቻ ተለያይቷል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ለመጀመርያ ጊዜ የተሳተፈው ፋሲል ከነማ በቅድመ ማጣርያው የመጀመርያ ጨዋታ ባህር ዳር አለማቀፍ ስታዲየም…

ባህር ዳር ከተማ አራተኛ ተጫዋች አስፈርሟል

በ2014 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠናክሮ ለመቅረብ ዝውውሮች ላይ ጠንክሮ እየሰራ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ አራተኛ ተጫዋች…

ተስፈኛው ወጣት ተጫዋች ውሉን አድሷል

በፋሲል ከነማ ቤት በተሰለፈባቸው ጨዋታዎች ግቦችን እና ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን ሲያመቻች የነበረው ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ ውሉን አራዝሟል።…

የሴካፋ መክፈቻ ጨዋታ ስድስት ግቦችን ተስተናግዶበት በአቻ ውጤት ተጠናቋል

ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ያገናኘው የሴካፋ የመጀመሪያ ጨዋታ ከማራኪ እንቅስቃሴ ጋር 3-3 ተጠናቋል። በጨዋታው ጅማሮ የኤርትራ ከ23…

ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በባህር ዳር ልምምዱን ሰርቷል

ትናንት በአዲስ አበባ የነበራቸውን ዝግጅት ጨርሰው ወደ ባህር ዳር የተጓዙት የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ብሔራዊ…

አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ስለ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ዝግጅታቸው ይናገራሉ

የፋሲል ከነማው አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ለኮንፌፌሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታ ቡድናቸው ስላደረገው ዝግጅት፣ የቡድኑ ወቅታዊ ሁኔታ…

​ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ| ፋሲል ከነማዎች ቱኒዚያ ደርሰዋል 

በኮንፌደሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የቱኒዚያው ዩኤስ ሞናስቲርን ከሜዳ ውጭ የሚገጥመው ፋሲል ከነማ ቱኒዝያ ገብቷል ። ዐፄዎቹ…