አርባምንጭ ከተማ ተከታታይ ሁለተኛ ጨዋታውን በማሸነፍ ደረጃውን ያሸሻለበትን ወሳኝ ድል ሲያሳካ ፋሲል ከነማ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለ0…
ክብሩ ግዛቸው
መረጃዎች | የ35ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ35ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ አራት ጨዋታዎች ይቀጥላል። ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ይበልጥ ወደ ዋንጫው የተቃረበበት ድል አሳክቷል
ሲዳማ ቡና ከመመራት ተነስቶ ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ1 በማሸነፍ ለቻምፒዮንነት እጅግ የተቃረበበትን ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስመዝግቧል። በፈጣን…
ሪፖርት | የጦና ንቦች እና ሰጎኖቹ አቻ ተለያይተዋል
ወላይታ ድቻን ከነጌሌ አርሲ ያገናኘው የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ34ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ግብ ሳይቆጠርበት 0ለ0…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና መሪነቱን ያጠናከረበትን ድል ሲቀዳጅ መቐለ እና ባህር ዳር አቻ ተለያይተዋል
ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን 1ለዐ በሆነ ጠባብ ውጤት በማሸነፍ ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን ሲያሳካ መቐለ 70 እንደርታ…
ሪፖርት | ሸገሮች ወደ ድል ሲመለሱ ሀዲያ ሆሳዕና እና ምድረገነት ሽረ አቻ ተለያይተዋል
ሀዲያ ሆሳዕና እና ምድረገነት ሽረ 1ለ1 ሲለያዩ ሸገሮች ፋሲል ከነማን ባለቀ ደቂቃ በተቆጠረች ብቸኛ ግብ በማሸነፍ…
መረጃዎች | የ34ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
የ34ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሁለተኛ ቀን ዛሬ ቀጥሎ በሚደረጉ አራት ጨዋታዎች ይቀጥላል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ…
ረፖርቱ | ሐይቆቹ ከረጅም ሳምንታት በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
ከሰማንያ ደቂቃ በላይ በጎዶሎ ተጫዋች ለመጫወት የተገደዱት ሐይቆቹ ኢትዮጵያ ቡናን በበረከት ሳሙኤል ብቸኛ ፍፁም ቅጣት ምት…
ሪፖርት | የሊጉ መሪ ከናፈቀው ድል ጋር ታርቋል
ሲዳማ ቡና አርባምንጭ ከተማን 3ለ0 በማሸነፍ ከአራት ሳምንታት ጥበቃ በኋላ ዳግም ወደ ድል ተመልሷል። ቀዝቀዝ ካለ…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ ድል ሲያደርጉ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ድሬዳዋ አቻ ተለያይተዋል
ኢትዮጵያ ቡና ከመመራት ተነስቶ ፋሲል ከነማን 2ለ1 ሲረታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል። ኢትዮጵያ…

