ሪፖርት | የጣና ሞገዶች እና ሰጎኖቹ ድል አድርገዋል

በ14ኛው የጣና ደርቢ ባህር ዳር ከተማዎች ፋሲል ከነማን 2ለዐ በመርታት ደረጃቸውን ሲያሻሽሉ ነጌሌ አርሲዎች ከመመራት ተነስተው…

ሪፖርት| ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አርባ ምንጭ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ፈረሰኞቹን 2ለ0 በመርታት ደረጃቸው ሲያሻሽሉ አዞዎቹ ምዓም አናብስትን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | መቻል እና አዳማ ያለ ግብ ተለያይተዋል

መቻል ከመሪው ጋር ያለውን ነጥብ ማጥበብ የሚችልበትን አጋጣሚ ከአዳማ ከተማ ጋር ነጥብ በመጋራት ሳይጠቀም ቀርቷል። በቀን…

ሪፖርት| ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና 0 ለ 0 ተለያይተዋል ቅዱስ…

ሪፖርት| ቢጫ ለባሾቹ ሁለተኛ ተከታታይ ድላቸውን ሲያስመዘግቡ ሰጎኖቹና ዐፄዎቹ አቻ ተለያይተዋል

ስድስት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ ወልዋሎዎች ቡናማዎቹን 4ለ2 ሲያሸንፉ ነጌሌ አርሲ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል ነጌሌ…

ሪፖርት | መድኖች ወሳኝ ድል ሲያስመዝግቡ ሸገር እና ወላይታ ነጥብ ተጋርተዋል

መድኖች ከመመራት ተነስተው ሐይቆቹ 2ለ1 በማሸነፍ ከአራት ድል አልባ ሳምንታት በኋላ ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ድል ሲያገኙ ሸገር…

ሪፖርት| 52ኛው ታላቁ የመዲናይቱ ደርቢ በቡናማዎቹ የበላይነት ተጠናቀቀ

ቡናማዎቹ ከመመራት ተነስተው ፈረሰኞቹን 3 ለ 1 በማሸነፍ በተጠባቂው የደርቢ ጨዋታ ባለ ድል ሆነዋል። በበርካታ ደጋፊዎች…

ሪፖርት| ወልዋሎ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ተቀላቀለ

በሁለተኛው የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ወልዋሎ መቻልን በመለያ ምት 5 ለ 4 አሸንፎ ግማሽ ፍፃሜውን…

ሪፖርት| ምዓም አናብስት ወደ ግማሽ ፍፃሜ ተቀላቀሉ

መቐለ 70 እንደርታ በኢትዮጵያ ዋንጫ ተሳትፎ ታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ግብ ባስተናገደበት ጨዋታ ላይ ቦዲቲ ከተማን 3…

ሪፖርት | ዋልያዎቹ በመልስ ጨዋታ ሳኦቶሜን በመርታት ወደ ምድብ ማጣሪያው ተቀላቅለዋል

ዋልያዎቹ በድሬዳዋ ስታዲየም ባደረጉት የመልስ ጨዋታ የሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ አቻቸውን 1 ለ 0 በማሸነፍ፣ በድምር ውጤት…