የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ13ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ  በተደረጉ ጨዋታዎች ሲቀጥል ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | የ13ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ጀምረው ሲዳማ ቡና ተከታታይ ድሉን ሲያስመዘግብ አዲስ አበባ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ቦሌ ክፍለ ከተማ ነጥብ ጥሏል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅ/ጊዮርጊስ የውድድር ዘመኑን የመጀመሪያ ድሉን ሲያሳካ ቦሌ…

ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ጥሏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ “ሀ” 15ኛ የጨዋታ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲገባደድ የምድብ መሪ ኢትዮ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድል አድርገዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ሲጀምሩ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው አዲስ አበባ ከተማ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | አዲስ አበባ ከተማ ልዩነቱን ማጥበብ የሚችልበትን ዕድል አምክኗል

የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የ15ኛ ሳምንት ዛሬ ቀጥሎ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ኦሮሚያ ፖሊስ አዲስ…

ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ የዕለቱ ብቸኛ ባለድል ሆኗል

የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ የ15ኛ ሳምንት በምድብ ሀ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ሁለቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ ስልጤ…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ቦሌ ክ/ከተማ መሪነቱን ተረክቧል

ዛሬ በተደረጉ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሁለት ጨዋታዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ሲጥል…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቻል እና ሲዳማ ቡና ድል አስመዝግበዋል

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ሲዳማ ቡና በሰፊ ግብ ልዩነት…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ሀ’ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ጥሏል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ሀ” በሦስተኛ ቀን ቀጥለው በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የምድቡ መሪ ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን…