ፈረሰኞቹን ከአዞዎቹ ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ አማኑኤል አረቦ በመጨረሻዎቹ ደቂቃ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹ ወሳኝ ሦስት ነጥብ…
ክብሩ ግዛቸው

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ
ድሬዳዋን ከአዳማ ነጥብ በማጋራት ከተጠናቀቀው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገው…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
ሳቢ በነበረው የምሽት ጨዋታ ቡናማዎቹ በአንተነህ ተፈራ ጎሎች ምዓም አናብስትን 2ለ0 አሸንፈው ወደ ድል ተመልሰዋል። ኢትዮጵያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ወላይታ ድቻ
ወላይታ ድቻ ሀዲያ ሆሳዕናን በማሸነፍ ከሊጉ መሪ ጋር በነጥብ ከተስካከለበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ተከታዩን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-0 ባህርዳር ከተማ
አዞዎቹ የጣናውን ሞገድን በማሸነፍ የውድድር አመቱን የመጀመሪያ ሶስት ነጥብ ካሳኩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-0 ሀዋሳ ከተማ
አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታን አድርገዋል።…

አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል
👉 “እኔም ጋር ሆነ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ስህተት የለም።” 👉 “በቀጣይም ከዚህ በኋላ ሁለት ቡድን…

ከ17 ዓመት በታች የክለቦችና ክልሎች ሻምፒዮና ተጀምሯል
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን አዘጋጅነት የሚደረገው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የክለቦች እና ክልሎች ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት…