በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስተው…
ክብሩ ግዛቸው
አዞዎቹ ከአሰልጣኝ በረከት ደሙ ጋር ተለያይተዋል
በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኙት አርባ ምንጭ ከተማዎች የተለያዩ ውሳኔዎች አስተላልፈዋል በሊጉ ባደረጓቸው አስር ጨዋታዎች 5 ነጥብ…
ሪፖርት | ሽረ ምድረ ገነት እና ባህር ዳር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
ከኢትዮጵያ ዋንጫ መቋረጥ በኋላ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በተደረገ የ10ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ብቸኛ ጨዋታ ሽረ…
ወላይታ ድቻ ከአል ኢትሃድ ጋር አቻ ተለያይቷል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የሊቢያውን አል ኢትሃድን በሜዳው የገጠው ወላይታ ድቻ ጨዋታውን ያለ…
ሲዳማ ቡና ቅድመ ዝግጅቱን ጀምሯል
ሲዳማ ቡናዎች ለመጪው የውድድር ዘመን ቅድመ ዝግጅታቸውን ዛሬ መጀመራቸውን አረጋግጠናል። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚሰለጥኑት ሲዳማ ቡናዎች…
ሀዲያ ሆሳዕና የአንድ ተጫዋች ውል ሲያራዝም አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከከፍተኛ ሊግ አስፈርሟል
ነብሮቹ የአንድ ነባር ተጫዋች ውል ሲያራዝሙ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከታችኛው ሊግ አስፈርመዋል። በሀዲያ ሆሳዕና ቤት ለመቆየት…
ሲዳማ ቡና ሁለት ተከላካይ ከከፍተኛ ሊግ ለማስፈረም ተስማምቷል
የሁለት ነባር ተጫዋቾን ውል በማራዘም ወደ ዝውውሩ የገቡት ሲዳማ ቡናዎች ፊታቸውን ወደ ከፍተኛ ሊግ አዙረዋል። ከሰዓታት…
ሲዳማ ቡና የተጫዋቹን ውል ለማራዘም ተስማማ
የመስመር ተከላካዩ በአሳዳጊው ክለብ ለተጨማሪ ሁለት አመት ለመቆየት ተስማማ። አራት አመታትን በሲዳማ ቡና ቆይታ ያደረገው ደግፌ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና ሲዳማ ቡና በአቻ ውጤት ውድድራቸውን ጨርሰዋል
ሲዳማ ቡና በጭማሪ ደቂቃ ግብ ከፋሲል ከነማ ጋር ነጥብ በመጋራት ውድድር ዓመቱን ጨርሷል። ፋሲል ከነማ በመጨረሻ…

