ሀድያ ሆሳዕናዎች በጫላ ተሺታ ብቸኛ ግብ ሀይቆቹን ሲረቱ ሲዳማ ቡናዎችም ሸገር ከተማን በማሸነፍ የሊጉ መሪነት መልሰው…
ክብሩ ግዛቸው
ሪፖርት | ዐፄዎቹ በጊዜያዊነት የሊጉን መሪነት ሲረከቡ ቢጫዎቹ እና የጣና ሞገዶቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በ12ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን አዲስ አበባ ላይ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ፋሲል ከነማ በአንዋር ሙራድ ብቸኛ ግብ…
ሪፖርት | ሐይቆቹ ተከታታይ ድላቸውን ሲያሳኩ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ንግድ ባንክ ነጥብ ተጋርተዋል
በሁለተኛ ቀን አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሜዳ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ሸገር ከተማን…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹና ሐይቆቹ ከኋላ ተነስተው ወሳኝ ድል አሳኩ
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስተው…
አዞዎቹ ከአሰልጣኝ በረከት ደሙ ጋር ተለያይተዋል
በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኙት አርባ ምንጭ ከተማዎች የተለያዩ ውሳኔዎች አስተላልፈዋል በሊጉ ባደረጓቸው አስር ጨዋታዎች 5 ነጥብ…
ሪፖርት | ሽረ ምድረ ገነት እና ባህር ዳር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
ከኢትዮጵያ ዋንጫ መቋረጥ በኋላ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በተደረገ የ10ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ብቸኛ ጨዋታ ሽረ…
ወላይታ ድቻ ከአል ኢትሃድ ጋር አቻ ተለያይቷል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የሊቢያውን አል ኢትሃድን በሜዳው የገጠው ወላይታ ድቻ ጨዋታውን ያለ…
ሲዳማ ቡና ቅድመ ዝግጅቱን ጀምሯል
ሲዳማ ቡናዎች ለመጪው የውድድር ዘመን ቅድመ ዝግጅታቸውን ዛሬ መጀመራቸውን አረጋግጠናል። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚሰለጥኑት ሲዳማ ቡናዎች…
ሀዲያ ሆሳዕና የአንድ ተጫዋች ውል ሲያራዝም አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከከፍተኛ ሊግ አስፈርሟል
ነብሮቹ የአንድ ነባር ተጫዋች ውል ሲያራዝሙ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከታችኛው ሊግ አስፈርመዋል። በሀዲያ ሆሳዕና ቤት ለመቆየት…

